የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

==========

ቀን 05/03/2016 ዓ.ም

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣው ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጰያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ፋናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴ/መስ/ቤቶች የተለያዩ ኤሌትሮኒክስ አና ፈሪንቸሮች እቃዎች በግልጽ በጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች መስፈርቱን የምታሟሉ  ተጫራቾች ማለትም

  1. ሎት1 የተለያዩ ኤሌትሮኒክሶች
  2. ሎት 2 የተለያዩ ፈርኒቸሮች
  1. በእቃ አቅራቢነት የመተመዘገቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
  2. ተጫራቾች የሚወዳደወሩበት ከጠቅላላ ገንዘብ ለሎት 1 10,000(አስር ሺህ ብር ) እና ለሎት2 10,000(አስር ሺህ ብር ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠለት ሲፒኦ( ጥሬ ገንዘብ) በእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች አሸናፊ የሆንባቸው እቃዎች በእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ አጠቃላይ በአንድ ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት የጨረታው ዝርዝር የያዘ ዶክመንት ለመግዛት የሚያስችል የማይመለስ ብር 100( አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ቀን 24/03/2016 ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ድረስ ሰነዳቸው ፋይናንስ ጽ/ቤት ግ/ክ/ን/አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 10 መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  5. ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለጸ ቀን ጀምሮ በ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰንት በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማሲያዝ ውል መፈጸም አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች በጨራታ ማሸነፋቸውን ከተገለጸበት ጀምሮ በ7 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውል ማስከበሪያ አስርቶ ውል ካልፈጸሙ መስሪያ ቤቱን የጨረታ ማስከበሪያ የመውረስ መብት አለው፡፡
  7. ተጫራቶች የጨረታውን ሰነዳቸው አንድ ኦርጅናን እና ሁለት ኮፒ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማለትም ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም የባአል ቀናት ጨምሮ አየር ላይ ይውላል፡፡ ጨረታው መዚህ እለት ከቀኑ 8፡00 ድረስ ለጨረታው በተዘጋዘ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታው በ15 ቀን ታሽጎ በዚህው እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉለውም፡፡
  9. መስሪያ ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ተጫራቶች የተጫረቱባቸው እቃዎች ሳምፕል ማቅረብ አለባቸው፡፡
  11. ጨረታው አየር ላይ ከዋለበበት ጀምሮ ለ90 ቀናት ጸንቶ ይቆያል፡፡  ማሳሰቢያ ፡- ወረዳው በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪ.ሜ  ከአዲስ አበባ 197ኪ.ሜ ላይ ነው፡፡

    –    ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁ 011 329 03 17 /011 329 03 18/ 011 329 02 60/011 329 00 06

    በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

    አገና