=============================================

ጋበር ” በጎ አድራጎት ድርጅት ከ5 ሚሊን 286 ሺህ በላይ ወጪ የተደረገባቸው የመማርያ እና አጋዥ መፅሕፍት አንዲሁም የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ለእዣ ወረዳ አስረከበ።

ማህበሩ በዛሬው እለት በወረዳውና ከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ለሰባት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ተማሪዎች ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያግዝ ስልጠና እየሰጠም ይገኛል ።

የጉራጌ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን እንደ ዘገበው።

Zebidar Tube/ ዘቢዳር ቲዩብ