…ሰብ ሰብምነ(X2) ዚ ኬር ይብል ሰብ ቲቂ ይብል እግዜር.. ኬር ይብር ሰብ ጉራጌ ፤
Ø የትመስጎን ጉዌታ ያሰላነ ፤አሜን የክርስቶስ ብርሃን ያብራልን ፤ኬር… ኬር… ኬር…
ለገና በአል ሲከበር ከተለመደው የበአል አከባበር በተጨማሪ
Ø የሚያስፈልጉ ወንፊት ፤ ትንንሽ የቆሎ ማቅረቢያ የሚዘጋጁ ምግቦች ቆሎ በቂቤሚጥሚጣ ይታሻል እና ጭኮ
Ø በጉራጌ ክስታኔ ማህበረሰብ ባህላዊና ሀይማኖታዊ ስርአት ነው ፤ በገና ጀምበር ብርሀን ወጣልን እየሱስ ክርስቶስ ተወለደ ከጨለማ ወደብርሀን መጣን በማለት የአለም ብርሀን የሆኒ ጌታ ተወለደልን ከጨለማ ወደ ብርሃን ተሸጋገርን ፤ ብርሀን ወጣልን፤ለሰባሰገድ መራም የወሰደ የሰማይ ከዋክብት ምሳሌን እያንዳንዲ ነገር ትርጉም አለው በወንፊቱ ብርሀን ሲታይ የኮከብ ቅርጽ ያሳያል ።ይሚር ይሚር አንድ፤ ይሚር ይሚር ሁለት ፡ ይሚር ይሚር ሶሰት ይባላል ሶስት፤ ሰባት ፤አስርም ይባላል ፡፡
Ø ዚ ባህል ሀይማኖታዊ ቱፊት ያለንን።የገና ጠብጠት ጨበር በምሰራቅ ይወጣ ጎይ ግሪድ ይሰበሰማም ይሚር ይሚር ይብልማን ይሚር ብርሃንን የአለም ብርሀን የሆኒ ጌታኛ ተወለደልነም ተጨለማ ወደ ብርሃን ተሸጋገርነም በኳ ይሚር አዠነም ብርሀን ወጣልነም ጎንቺቲም ለሰባሰገድ መራም የወሰደነሚ የሰማይ ከዋክብት ምሳሌን እያንዳንዲ ነገር ትርጉም ይነንት ።ይሚር ይሚር አት ይሚር ይሚር ኪት ይሚር ይሚር ሶሰት ይብሉት ሶሰትም ሰባትም አሰረኪትም ይብሉት ዚም እያንዳንደው ምሳሌ ይነንትን ለኳትን። ኬር ኢትዮጵያ ኬር ጉራጌ
Ø
ይሚር ይሚር አዠነም ብርሀን ወጣልነም እያሉ ያከብሩታል ፡፡
ይሚር ይሚር
ይሚር ይሚር ንበል ግሪድ እንተንሳ
ቆለኛ በሌማት ሰከሪም በጣሳ
ጎንቺትም አምጠማ አንጮቲም ዬጨጩ
ሾጤም አክላልትማ ሰከር እንሰጩ
ቅሰኒም ጥረሞም በፈጅም ጎይ አንቃት
አቢ እሚት የምጣ ንቀበል ምርቃት።
# ኮከብ
Ø በጉራጌ ማህበረሰብ ውስጥ ሀይማኖታዊ(የፈጣሪ ትእዛዛትን መፈጸም ፤በሁሉስራችን ፈጣሪን መፍራት፤ ሰውን መውደድና ማክበር) ፤የአኗኗር ስርአት( አባት እናት ታላቅ ታናሽ አጎት ቤተዘመድ መከባበርና መዋደድ መረዳዳት ስርአቶች)፤ባህላዊ(ጭፈራዎች) ፤ ኢኮኖሚያዊ (ትንሽ ትልቅ ብሎ ሳይንቁ ስራ መስራት (እቁብና እድር)፤ ማህበራዊ( የሰርግ(ቸግ፤ ጥንስስ (እናቶች ተሰብስበው የሙሽሪት እናት እንኩዋን ደስ አለሽ ቂንጬ ፤እንሾሽላ ፤ ብስቆት )፤ ለቅሶ (ሀዘንተኛውን ማስተዛዘን መደገፍ ለቅሶ ሲበርድ በሽማግሌ ተመርቆ ሀዘን ይራቅ ከቤታችን ያለውን ይባርክ ተብሎ በሻኛ ስጋ ተቀቅሎ /ቂቤ መቀባት/ወተት ትንሽ አይን ማስነካት እንባችን ይድረቅ ተብሎ፤… ማስተዛዘኛ) ስርአቶችን ሁላችንም እናስቀጥል ፤ በጉራጌ ማህበረሰብ ውስጥ ያሉትን አስተዋውቁ ፤