የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

===========================

የአገና ከተማ አስተዳደር ከ13ሚሊየን 430ሺህ ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች አስመረቀ።

በምርቃት ፕሮግራሙም የክልል ፡ የዞን ፡ የእዣ ወረዳና የአገና ከተማ አስተዳደር አመራሮች ፡ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው የከተማው ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል ።