
===================================
የአገና ከተማ አስተዳደር ከ13ሚሊየን 430ሺህ ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ዛሬ
አስመረቀ።
በምርቃት ፕሮግራሙም የክልል ፡ የዞን ፡ የእዣ ወረዳና የአገና ከተማ አስተዳደር አመራሮች ፡ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው የከተማው ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል ።






©2023. የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ከአገና ኮንስትራክሽን እና ኢደስትሪያል ኮሌጅ ጋር በመተባበር. All Rights Reserved.