








==========================
ከእዳ ወደ ምንዳ ለ5ኛ ዙር የሲቭል ሰርቫንት የብልፅግና አባላት ስልጠና በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ተጀምሯል ።
ስልጠናው በትላንትናው እለት ኦረንቴሽን የተሰጠ ሲሆን በዛሬው እለት ደግሞ ብሄራዊ መዝሙር በመዘመር ተጀምሯል ።
በዛሬው እለትም ስልጠናው ትኩረት ከሚያደርግባቸው አራት ርዕሰ ጉዳዮች አንዱ የሆነው ሀብት መፍጠር ማስተዳደርና መጠቀም ላይ ሰነድ ቀርቦ በቡድን በመሆን ሰፊ ውይይት የሚደረግ እንደሆነም ተጠቁሟል ።





























