የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ለቀበሌ አመራርና አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ኦረንቴሽን እየተሰጠ ይገኛል ።

“ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ለቀበሌ አመራርና አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ኦረንቴሽን እየተሰጠ ይገኛል ።
ስልጠናው በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ1ኛ እስከ 4ተኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው ስልጠና መነሻ በማድረግ በወረዳ ደረጃ የሚሰጠው 5ተኛ ዙር የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና በወረዳው ለሚገኙ በዚህ ዙር ለሚሰለጥኑ አመራርና እንደሚሰጥም ተጠቁሟል።
ይህ ስልጠና ከታህሳስ 12-19/04/2016 ድረስ በወረዳው ለሚገኙ አርሶ አደር፣ የከተማው ነዋሪ፣ ፐብሊክ ሰርቫንትና ኢንተርፕራይዝ አመራርና አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና እንደሚሰጥም ከወረዳው ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤትያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ዝርዝሩ ተከታትለን እናደርሳለን !!