
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!!
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!! የእዣ ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ፅ/ቤት በጉራጌ ዞን ካሉ ወረዳዎች በ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም 3ኛ ደረጃ በመሆን የዋንጫና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል::

በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!! የእዣ ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ፅ/ቤት በጉራጌ ዞን ካሉ ወረዳዎች በ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም 3ኛ ደረጃ በመሆን የዋንጫና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል::

የኦሞ ባንክ አገና ቅርንጫፍ መጪው የሚከበረው የመስቀል በዓል ምክንያት በማድረግ ለደንበኞቹ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። መስከረም 11/2019 ዓም ተቋሙ የቁጠባ ባህልን በማሳደግ ፡ የደንበኞችን ቁጥር

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የሚገኘው የቆጠር ገድራ የማህበረሰብ የተፈጥሮ ደን ዘለቄታዊ የደን አያያዝ እቅድ ሰነድ ማጽደቂያ መድረክ ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት ወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል። ==============================================================================

መስከረም /2019 ዓ.ም (አገና) በእዣ ወረዳ በሁሉም አካባቢዎች መጪው የመስቀል በዓል በሰላም እንዲከበር የወረዳው ፀጥታ ተቋማት ዉይይት በማድረግ በድጋሚ ኦረንቴሽን ተሰጥቷል። የእዣ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ

መስከረም 10/2019 ዓም ቦዠባር ገበያ በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ቦዠባር ከተማ ላይ የምትገኝ አንጋፋና ግዙፍ ገበያ ናት ። የቦዠባር ከተማ ስራስኪያጅ አቶ ሲሳይ ሽምሳ ስለ






©2023. የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ከአገና ኮንስትራክሽን እና ኢደስትሪያል ኮሌጅ ጋር በመተባበር. All Rights Reserved.