
****=================*****
እዣ ወረዳ ምክር ቤት የ2016 ዓም 4ኛ ዙር 11መደበኛ ጉባኤ እካሄደ ይገኛል ።
በጉባኤው ቆይታም የእዣ ወረዳ አስተዳደር ም/ቤት የ2016 ዓም 1ኛ ግማሽ ዓመት ሪፖርት ማቅረብ ፡ የምክር ቤቱ የግማሽ ዓመት ሪፓርት ማቅረብ ፡ የእዣ ወረዳ ፍርድ ቤት የ2016 ዓም ሪፖርት ተወያይቶ ማፅደቅ እንዲሁም ሹመት ማፅደቅ ዋና ዋና አጀንዳዎች ናቸው
ዝርዝሩ ተከታትለን እናደርሳለን!!






