
=====================
በጉራጌ ዞን አገና ከተማ አስተዳደር በተመረጡ 10 ቦታዎች ላይ የመሬት መቆጣጠሪያ ሞንመንት በመትከል የሳተላይት መረጃ የመሰብሰብ ስራ እየተከናወነ ይገኛል ።
10 የመሬት መቆጣጠሪያ ሞንመንት በመትከል የሳተላይት መረጃ የመሰብሰብ ስራ እየሰራ መሆኑን የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ አስታወቀ ።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባበጉራጌ ዞን አገና ከተማ አስተዳደር በተመረጡ 10 ቦታዎች ላይ የመሬት መቆጣጠሪያ ሞንመንት በመትከል የሳተላይት መረጃ የመሰብሰብ ስራ እየተከናወነ ይገኛል ።ና መረጃ ኤጀንሲ እንዳስታወቀው ከሳተላይት በሚገኘው መረጃ ለካዳስተር፣ ለከተማ ፕላን፣ ለመሬት ዝግጅት ስራና የተዘጋጀውን ፕላን ወደ መሬት ለማውረድ የሚኖረው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል ።
ኤጀንሲው በአሁን ወቅት በጉራጌ ዞን አገና ከተማ በተመረጡ 10 ቦታዎች ላይ የመሬት መቆጣጠሪያ ሞንመንት በመትከል የሳተላይት መረጃ የመሰብሰብ ስራ እያከናወነ ይገኛል ።






