የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ የስንዴ መውቂያ ቴክኖሎጅ በማሻሻል ተግባር ላይ አውሏል!!

============================== ህዳር 26/2016 የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ የስንዴ መውቂያ ቴክኖሎጅ በማሻሻል ተግባር ላይ አውሏል!! በኮሌጃችን ለመጀመሪያ ጊዜ በአሰልጣኝ መ/ር  አንዋር ቶፊቅ አማካኝነት የተሰራውና ናሙና ፍተሻ ተደርጎበት ማሻሻያ ሀሳቦች ከተጠቃሚዎች ተሰጥቶበት የነበረው የገብስ መውቂያ ቴክኖሎጂ ዳግም በማሻሻል ስራ ላይ አውሏል።ቀደም ሲል ለገብስ መውቂያ አገልግሎት ብቻ የነበረው ቴክኖሎጂ ለስንዴና ለጤፍ ጭምር መውቂያ

Read More »
Event
Fetiya Muzemil
“ጋበር” የበጎ አድራጎት ድርጅት ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መጽሀፍቶችና የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ለእዣ ወረዳና ለአገና ከተማ አስተዳደር ማስረከቡ ተገለጸ።

======================================== ጥቅምት 3 /2016ዓ.ም “ጋበር” የበጎ አድራጎት ድርጅት ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መጽሀፍቶችና የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ለእዣ ወረዳና ለአገና ከተማ አስተዳደር ማስረከቡ ተገለጸ። የማህበረሰቡን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን በዘላቂነት ለመቅረፍ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ከመንግስት ጎን በመሆን ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቁሟል። የጋበር በጎ አድራጎት ድርጅት የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኮሬ ባዌ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የአገና ከተማ አስተዳደር ከ13ሚሊየን 430ሺህ ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች አስመረቀ ።

========================================== የአገና ከተማ አስተዳደር ከ13ሚሊየን 430ሺህ ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች አስመረቀ። በምርቃት ፕሮግራሙም የክልል ፡ የዞን ፡ የእዣ ወረዳና የአገና ከተማ አስተዳደር አመራሮች ፡ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው የከተማው ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል ።

Read More »
Event
Fetiya Muzemil
የእዣ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የ2015 ዓ.ም ማጠቃለያ የተቋማትና የፈጻሚዎች የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራም አካሂዷል ።

=============== መስከረም 25/2016 ዓም የሲቪል ሰርቫንቱ የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት ቀልጣፋና ፍትሃዊ እንዲሆን በማስቻል የተቋማት የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም ማጎልበት እንደሚገባ ተገለፀ ። የእዣ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የ2015 ዓ.ም ማጠቃለያ የተቋማትና የፈጻሚዎች የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራም አካሂዷል ። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ በዚህ ወቅት እንደገለፁት የሲቪል

Read More »