
ለቱሪስት ቀልብ የሚስቡ ቅርሶች ባለቤት የሆነችው እዣ ወረዳ ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተገለፀ ።
========================== ከ12ኛ መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ እንዳሉ የሚነገርላቸው ጥንታዊ ፡ ታሪካዊና ለቱሪስት ቀልብ የሚስቡ ቅርሶች ባለቤት የሆነችው እዣ ወረዳ ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተገለፀ ። የበርካታ ጥንታዊና ታሪካዊ ቅርሶች መገኛ የሆነችው እዣ ወረዳ የትሪስት መዳረሻ እንድትሆን ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንዳለበት የወረዳው ባህል ቱሪዝም ፅ/ቤት ገለፀ ። የፅ/ቤቱ









