የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ቆጠር ገድራ ቀበሌ ነቖ ወይንም የጉራጌ የልጃገረዶች ቀን በዓል በድምቀት ተከብሯል ‼️

======================================= በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ቆጠር ገድራ ቀበሌ ነቖ ወይንም የጉራጌ የልጃገረዶች ቀን በዓል በድምቀት ተከብሯል ‼️ የጉራጌ ብሔረሰብ የበርካታ ባህሎች ባለቤት በመሆኑ አሁንም ትኩረትና ክትትል በማድረግ በተለያዩ ጥናቶች በመደገፍ ባህሉን ለማልማትና ለትውልድ ይዘቱ ጠብቆ ለማስተላለፍ የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል ይገባል። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ እለቱን አስመልክተው

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወር የአመራር የብቃት ማረጋገጫ የምዘና ከትላንትና ጀምሮ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል ።

============================ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወር የአመራር የብቃት ማረጋገጫ የምዘና ከትላንትና ጀምሮ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል ። በዚህ ምዘና መድረክ የፓርቲና የመንግስት ስራዎች የ6ወር አፈፃፀም ግምገማ ለአመራሩ ምዘና ውጤት የሚሰጥበት መሆኑን የተገለፀ ሲሆን ምዘናው የፓርቲና የመንግስት ተግባራት የተፈፀሙበት አግባብን በመገምገም አመራሩ ለቀጣይ የፓርቲና የመንግስት ስራዎች ራሱን በደንብ

Read More »
Event
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ እና አገና ከተማ አስተዳደር የጥምቀት በዓል ሀይማኖታዊ ስርዓት በጠበቅ መልኩ በተለያዩ አድባራት በሰላምና በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።

======================== በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ እና አገና ከተማ አስተዳደር የጥምቀት በዓል ሀይማኖታዊ ስርዓት በጠበቅ መልኩ በተለያዩ አድባራት በሰላምና በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። የአገና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሀብቴ ዘርጋ በጥምቀተ ባህር ተገኝተው ለህዝበ ክርስቲያኑ የበአሉ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት እንደገለጹት የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ በማይዳሰስ ቅርስነት የተመዘገበ ሀይማኖታዊ በዓል በመሆኑ ይህንን ቅርስ ተንከባክቦ

Read More »
Event
Fetiya Muzemil
ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን

========================================= የጨረራ ምንነት ጨረራ(Radiation) በሞገድ (wave) መልክ  ወይም   በአነስተኛ ልዩ ልዩ ቅንጣቶች(Particles)  ኤነርጂ ከቦታ ወደ ቦታ የሚተላለፍበት መንገድ ነው፡፡ የጨረረ ዓይነቶች አዮን ፈጣሪ ጨረራ እና  አዮን ፈጣሪ ያልሆኑ  ጨረራ ተብለው  በ2 ይከፈላሉ 1.አዮን ፈጣሪ ጨረራ ማለት  ጨረራ በቁስ (matter) ውስጥ በሚያልፉበት ጊዜ  አዮን መፍጠር የሚችሉ ሲሆኑ የጋማ፣የቤታ፣ የአልፋ፣  የኒውትሮን   የኤክስሬይ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ተፈራረመች

==================================== ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ተፈራረመች **************** ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። በዚሁ መሠረት ለብዙ ዘመናት ወደብ አልባ ሆና

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ገዢ ትርክት

======================= ገዢ ትርክት አንድነቷን የጠበቀች አገር ለመገንባት የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለማነፅ በእጅጉ የሚያስፈልግ በመሆኑ የጋራ እሳቤዎቻችንን በማጉላት ሀገራችን ለማበልፀግ ሁሉም የድርሻውን መወጣት ይገባል !! በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ከእዳ ወደ ምንዳ በሚል መርህ 3ኛ ቀኑን የያዘው የሲቭል ሰርቫንቱ ስልጠና ሀገራዊ ገዢ ትርክት በሚል ርዕስ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል ። ሰነዱን

Read More »