የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
ስፖርት

=================================== በትላንትናዉ እለት በተደረገው የጤና ስፖርት ውድድር ወልቂጤ ከተማ ጤና ቡድን እዣ ወረዳ ጤና ቡድንን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፎል ። የእዣ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት የስፖርት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ክንፈ ክፍሌ እንደገለፁት የጤና ስፖርት ውድድር በማስፋፋት ጤናማና አምራች ማህበረሰብ ከመፍጠርም ባሻገር የእረስ በእርሱ ግንኙነት በማጠናከር ሚናው የጎላ ነው

Read More »
News
Rehima Muhtaj
በጉራጌ ዞን የእናቶች ቀን (አንትሮሽት) በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

በጉራጌ ዞን የእናቶች ቀን (አንትሮሽት) በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የእናቶች ቀን (አንትሮሽት) በየዓመቱ በጥር ወር እናቶች ለትውልድ ቀጣይነት፣ ለሀገር ሰላምና ልማት መረጋገጥ ላበረከቱት ወደር የሌለው አስተዋጽኦዋቸው ከስራ ነጻ ሆነው በባሎቻቸውና በልጆቻቸው የተለያዩ ስጦታ በማበርከት እንክብካቤ ይደረግላቸዋል። አንትሮሽት በጉራጌ ብሄረሰብ ዘንድ ፈረንጆች “ማዘር ዴይ” ብለው እንደሚያከብሩት ለረጅም ዘመናት ሲከበር እንደነበር

Read More »
በአገና ደብረ -ምጥማቅ ቅ/ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን በድምቀት እየተከበረ ይገኛል ።

የአስትሪዮ አመታዊ ክብረ በዓል በአገና ደብረ -ምጥማቅ ቅ/ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን በድምቀት እየተከበረ ይገኛል ። የአገና ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያ ከተመሰረተ ከ108 ዓመት በላይ ሲሆን የጥንታዊ ቅርስ ባለቤትሞ ጭምር ነው ።

Read More »
News
Fetiya Muzemil
እጅግ ጥንታዊ ፡ ታሪካዊና እድሜ ጠገብ ቅርሶች

  የአትርፎ ደብረ-ወርቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድሪያል ታምረኛው ፡ እጅግ ጥንታዊ ፡ ታሪካዊና እድሜ ጠገብ ቅርሶች ባለቤት የሆነውን በ12ኛው መቶ ክፈለ-ዘመን የተመሰረተው የትርፎ ደብረ-ወርቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድሪያል ” የደቡብ ቁልቢ ” ከብዙው በጥቂቱ እናስተዋውቆ !! እዣ ወረዳ በጉራጌ ዞን ከሚገኙ እጅግ አስደናቂ የሆኑ ታሪካዊ ፡ ተፈጥሮአዊ እና ባህላዊ ለቱሪስት ቀልብ የሚስቡ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
“አንትሮሽት” የጉራጌ የእናቶች በዓል በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ በቀጣነ ቀበሌ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል ።

============================= “አንትሮሽት” የጉራጌ የእናቶች በዓል በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ በቀጣነ ቀበሌ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል ። “አንትሮሽት” እናቶች ለትውልድ ቀጣይነትና ለሀገር ስልጣኔ ያበረከቱትን አስተዋጽኦ ትልቅ በመሆኑ ውለታቸውን ለማስታውስ፣ ክብር ለመስጠትና ለማመስገን የሚደረግ ክብረ በዓል ነው። ይህም በዓል የሚከበርላቸው እናቶች እድሜ ጠገብ የሆኑ የልጅ ልጅ ያዩ እናቶች ቤት የሚከበር ሲሆን

Read More »