
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!!
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!! በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጉራጌ ዞን የ2016 በጀት ዓመት የወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች አፈፃፀም ግምገማ ባካሄደበት መድረክ የእዣ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ከወረዳዎች 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል። በከተሞች አፈፃፀም የአገና ከተማ አስተዳደር 2ኛ ደረጃን አግኝቷል።

በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!! በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጉራጌ ዞን የ2016 በጀት ዓመት የወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች አፈፃፀም ግምገማ ባካሄደበት መድረክ የእዣ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ከወረዳዎች 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል። በከተሞች አፈፃፀም የአገና ከተማ አስተዳደር 2ኛ ደረጃን አግኝቷል።

ማገልገል ክብር መሆኑን በመረዳት ፐብሊክ ሰርቫንቱ የተጣለበት ሀላፊነት በትጋት መወጣት እንዳለበት ተገለፀ ። በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት የ2016 ዓም የሴክተር መስሪያ ቤቶች የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራም አካሂዷል። በእለቱም የእዣ ወረዳ ም/አስተዳዳሪና የትምህርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተጠምቀ በርጋ እንደገለፁት ፐብሊክ ሰርቫንቱ የተጣለበት ህዝባዊና መንግስታዊ አደራ በብቃትና

የአመራርና የፈፃሚውን ቁርጠኝነትና ተጠያቂነት በማረጋገጥ የህዝቡ የጤና ባለቤትነት ተሳትፎው ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ። መስከረም 21/2016 ዓም የእዣ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት አመታዊ ጉባኤ እና የ2017 በጀት ዓመት የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል ። በእለቱም መድረኩን የመሩት የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ሀላፊ አቶ አየለ ፈቀደ እንዳሉት የአመራርና የፈፃሚውን ቁርጠኝነትና ተጠያቂነት በማረጋገጥ

============================ በዘንድሮ መኸር ወቅት በዋና ዋና ሰብሎች 9129.5 ሄ/ር መሬት በማልማት 853ሺህ 950 ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ግብ ተጥሏል እየተሰራ መሆኑን በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ግብርና ልማት ፅ/ቤት አስታወቀ ። ፅ/ቤቱ የ2016/17 ምርት ዘመን የተቀናጀ የግብርና ልማት ስራዎች የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል ። በእለቱም መድኩን የመረቱ የጉራጌ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት

============ በጉራጌ ዞን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ የ2ኛ ቀን ፈተና የዞኑ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ክብሩ ፈቀደ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ት/ቢሮ የትምህርት ልማት ዘርፍና የቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ እና የዞኑ ት/ት መምሪያ ኃላፊ አቶ መብራቴ ወ/ማርያም ሶር ገረፋ ት/ቤት ተገኝተው አስጀምረዋል። በዞኑ ፈተናው በሁሉም ጣቢያዎች በጥራት ከኩረጃ ነፃ

======================================= ትምህርት ቤቶች ሁለተናዊ እድገት የቀድሞ ተማሪዎች ህብረት እያደረጉት የሚገኘው እንቅስቃሴ የሚበረታታ እንደሆነ ተገለፀ ። በአገና ከተማ አስተዳደር የየስራይ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በቀድሞ ተማሪዎች የመጀመሪያ ዙር የእድሳት ስራ ተጀምሯል። የአገና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሀብቴ ዘርጋ የእድሳት ስራው በተጀመረበት ወቅት እንደገለፁት የትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ለማሻሻል የትምህርት ማህበረሰቡ በየአካባቢው የሚገኙ






©2023. የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ከአገና ኮንስትራክሽን እና ኢደስትሪያል ኮሌጅ ጋር በመተባበር. All Rights Reserved.