
በዞኑ እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የድጋፍና ክትትል ስራዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል።
ጥቅምት15/2017ዓ.ም ========== በዞኑ እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የድጋፍና ክትትል ስራዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል። በጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ የወባ ወረርሽኝን ለመከላከልና ያሉትን ችግሮች ፈትቶ እንዲመጣ የተመደቡ ባለሙያዎች የድጋፍ ቡድን የደረሰበት ደረጃ ተገምግሟል፡፡ የድጋፍ ቡድኑ የሰራቸው ስራዎች፣ የወባ በሽታ ወረሽኝ ወቅታዊ ሁኔታና በቀጣይ ምን ምን ስራዎች መሰራት እንዳለባቸው ሰፊ ውይይት









