የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የ2016 ዓም የትምህርት ጉባኤ ተካሄደ ።

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የ2016 ዓም የትምህርት ጉባኤ ተካሄደ ። በጉባኤውም የ2016 በጀት ዓመት እና የ2017 የ1ኛ ሩብ አመት አፈፃፀም ፡ የ2017 ዋና ዋና ግብ እቅድ ላይ ውይይት ማድረግና በ2016 የተሻለ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ፡ በ2016 የተሻለ አስተዋፅኦ ያደረጉ ድርጅቶች ፡ ማህበር እና አካላት እንዲሁም ተቋማት የእውቅናና ማበረታቻ እንደሚሰጥ ተጠቁሟል።

Read More »
የ2017 ዓም የ1ኛ ሩብ ዓመት 4ኛ ዙር 12ኛ አመት 44ኛ መደበኛ ጉባኤ አካሂዷል

እንደ ወረዳው የተጀመሩ የልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎች በማጠናከር ህብረተሰቡ ተጠቃሚ እንዲሆን በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ምክር ቤት አስታወቀ ። ም/ቤቱ የ2017 ዓም የ1ኛ ሩብ ዓመት 4ኛ ዙር 12ኛ አመት 44ኛ መደበኛ ጉባኤ አካሂዷል ። የእዣ ወረዳ ምክርቤት ም/ አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ሰናይት ሳህሌ በመግቢያ ንግግራቸው እንደተናገሩት ሀገራችን የጀመረችው

Read More »
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በግብርና ልማት ፅ/ቤት አስተባባሪነት የመስክ እየተካሄደ ይገኛል

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በግብርና ልማት ፅ/ቤት አስተባባሪነት የመስክ እየተካሄደ ይገኛል። በወረዳው ሸህረሞ ፡ ቦዠባር ፡ አንበሊና የስራይ ቀበሌዎች ላይ የገብስ ፡ የጤፍ ፡ የፍራፍሬና የነጭሽንኩርት ማሳዎች ጉብኝት እንደሚደረግም ተጠቁሟል ። በጉብኝቱም የወረዳው አመራሮች ፡ የወረዳና ቀበሌ ባለሙያዎች ፡ የቀበሌ ሊቀመናብርትና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ናቸው ። ዝርዝሩ ተከታትለን የምናደርስ

Read More »
ጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ “የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት” በሚል መሪ ቃል ሲሰጥ የቆየው 4ኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ አባላት ስልጠና ተጠናቋል።

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ “የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት” በሚል መሪ ቃል ሲሰጥ የቆየው 4ኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ አባላት ስልጠና ተጠናቋል። ጥቅምት28/2017 ዓም የእዣ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተሾመ ስራኒ እንደገለፁት ስልጠናው በፓርቲው እሳቤ አመራሩና አባሉ የኢትዮጵያን ብልፅግና ለማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ ተረድቶ በተለያየ መንገድ የአመለካከትና የአስተሳሰብ ለውጥ እንዲያመጡ እንዲሁም

Read More »
ለምለም ቀዬ፤ ዘመነኛ ጥበበኛ መሃንዲስ አልቀየሰውም።

በዚህ መንደር ተፈጥሮና ተለምዶ ተሰባጥረዋል፤ የኑባሬ በይነ-ፈርጆች ተዋደዋል። ይህን ለዕይታ ማራኪ፣ መንፈስን በሐሴት አርኪ፣ በተመስጦ ቀልብ ወስዋሽ፣ ትሩፋተ-ብዙው ለምለም ቀዬ፤ ዘመነኛ ጥበበኛ መሃንዲስ አልቀየሰውም። የዘመናችን የአካባቢ ስነ-ውበት ባለሙያ አልተጨነቀበትም። የምትሃተኛ ኪነ-ህንፃ ባለሙያ፣ የዝነኛ የገጸ- ምድር ንድፈኛ ውጤት አይደለም። ዘመናዊ የሥርዓተ-ምኅዳር ሳይንቲስቶች አሻራም አላረፈበትም። ሥሪቱም፣ መሠረቱም፣ ትዕምርቱም የጥንት የጥዋት ነው። የሀገር

Read More »
“የህልም ጉልበት ለእምርታዊ ዕድገት”

“የህልም ጉልበት ለእምርታዊ ዕድገት” በሚል ሀሳብ ለ4ኛ ዙር ለሚሰጠው የአባላት ስልጠና የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቀቃቸው በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት አስታወቀ። የእዣ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተሾመ ስራኒ እንዳሉት ስልጠናው የፓርቲው አባል አቅም ከመገንባት ባሻገር አመራሩና መላው አባላቱ የጋራ አስተሳሰብና የተግባር አንድነት በመፍጠር ሀገሪቱ የጀመረችውን የብልጽግና

Read More »