የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችና አረጋውያን በመርዳትና ለመንከባከብ ሁለም ባለድርሻ አካላት የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ የእዣ ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ፅ/ቤት አስታወቀ ።

============================== ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችና አረጋውያን በመርዳትና ለመንከባከብ ሁለም ባለድርሻ አካላት የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ የእዣ ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ፅ/ቤት አስታወቀ ። ፅ/ቤቱ በተለያዩ ጉዳዩች ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት ስልጠና ሰጥቷል ። በእለቱም የእዣ ወረዳ ም/አስተዳዳሪና የትምህርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተጠምቀ በርጋ እንደገለፁት በተለያዩ ኢኮኖሚና ማህበራዊ ችግሮች የተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ሁሉም

Read More »
Quick Programs For Online Casino Netherlands Simplifie

Quick Programs For Online Casino Netherlands Simplified How Can I Understand More About Gold Blitz Online Casino Security Karnaphuli Content New Casino Offers How To Perform Gold Blitz At A Free Casino Customer Assistance For Bangladeshi Players In Bengali As Well As English Live Bets – In-play Betting On Sports

Read More »
News
Sintayehu Feleke
በ2015 በጀት ዓም በመንግስትና በህብረተሰቡ ተሳትፎ

በ2015 በጀት ዓም በመንግስትና በህብረተሰቡ ተሳትፎ በተጨባጭ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ የተለያዩ የልማት ስራዎች መሰራታቸውን በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ ። እንደ ወረዳው የህብረተሰቡ የመልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመፍታት በተከናወኑ ስራዎች አበረታች የሆኑ ተግባራቶች መከናወናቸውንም ተጠቁሟል ። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ በ2015 በጀት ዓም በዋናነት የተለያ የልማትና

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ግብርና ልማት ፅ/ቤት አዘጋጅነት የመስክ በዓል ተከብሯል

በግብርናው ዘርፍ የሚሰሩ ምርጥ ተግባራቶች በማስፋፋት የአርሶአደሩ ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር በትጋት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ ። በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ግብርና ልማት ፅ/ቤት አዘጋጅነት የመስክ በዓል ተከብሯል ። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ በዚሁ ወቅት እንዳሉት የግብርናው ሴክተር ዋና አላማ የግብርና ስነ-ምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ፡ ለግብርና ኢንዱስትሪዎች በቂ ምርት

Read More »