የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

እንደናኪያር ፏፏቴ

እዣ ወረዳ በጉራጌ ዞን ከሚገኙ እጅግ አስደናቂ የሆኑ ታሪካዊ ፡ ተፈጥሮአዊ እና ባህላዊ የሆኑ ለቱሪስት ቀልብ የሚስቦ መስህቦች መገኛ ከሆኑት አካባቢዎች ውስጥ በግንባር ቀደም ተጠቃሽ ስትሆን እጅግ ማራኪና የአየር ንብረ ለውጥ ለመከላከል የሚያስችሉ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ደኖች ፡ ውብና ማራኪ ፏፏቴዎች ፡ ትክል ድንጋዮች ፡ ጥንታዊና በውስጣቸው እድሜ ጠገብ ቅርሶችን

Read More »
የጉራጌ ማህበረሰብ ውብ ባህላዊ ጎጆ ቤት !!

የጉራጌ ማህበረሰብ ውብ ባህላዊ ጎጆ ቤት !! የጉራጌ ማህበረሰብ እጅግ የሚደነቅ የበርካታ ባህላዊ ዕሴቶች ባለቤት ነዉ፡፡ ከዚህ ዉስጥ ባህላዊ የሳር ቤት “ጎጆ ቤት” አሰራር አንዱ ነዉ፡፡ በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ባህላዊ የቤትና የመንደር አመሰራረት ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶ የሚከናወን ተግባር ነው ። አባቶች ዘመናዊ የምህንድስና ትምህርት ምን እንደሆነ ሳያዉቁ የሳር ቤት አወቃቀርና

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የህብረት ስራ ማህበራት አሰራርና አደረጃጀት በማጠናከርና በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለይቶ በመፍታት የህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት መሰራት እንደሚገባው ተገለፀ ።

================================== የህብረት ስራ ማህበራት አሰራርና አደረጃጀት በማጠናከርና በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለይቶ በመፍታት የህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት መሰራት እንደሚገባው ተገለፀ ። በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በህብረት ስራ አደረጃጀትና አስተዳደር መመሪያ ፡ በሂሳብ አያያዝ ፡ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት እንዲሁም ፋይናንስ አስተዳደር ዙሪያ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በፅ/ቤቱ 9ወር አፈፃፀምና ዜጎች ቻርተር ዙሪያ

Read More »