የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Sintayehu Feleke
Peace and Security Administration Office

Message from the head of the institution Ato Desalegn kebede At the level of our country, at different times, starting from the season, even in our district’s home district, Eza District, there have been many efforts to bring peace and spread peace, from the leadership to the implementing experts, but

Read More »
News
Sintayehu Feleke
Ezha district administration office

Message from the head of the institution   Ato Yirgalem Beza   By ensuring the participation and benefit of the people in the development, good governance and democracy building carried out by the government in our country and district, it has been possible to record rapid and continuous development and

Read More »
Event
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የበለፀገው ezhaguraghe.gov.et የተሰኘ ዌብሳይት በዛሬው እለት ተመረቀ።

ነሀሴ10/2015 ዓም =============================== በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የበለፀገው ezhaguraghe.gov.et የተሰኘ ዌብሳይት በዛሬው እለት ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል ። ይህም ዌብሳይት የበለፀገው በእዣ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ፡ በአገና ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ እና በእዣ ወረዳ አስተዳደር ትብብር አማካኝነት መሆኑን ተጠቁሟል። በምርቃት ፕሮግራሙ ላይ የተገኙ የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ሀላፊ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ አመራሮች በ100 ቀናት ውስጥ የሚፈፀሙ በመንግስትና በፓርቲ ሊሰሩ የሚገቡ ተግባራቶች ዕቅድ ላይ ውይይት አደረጉ ።

  ነሀሴ 29/2015 ዓም ============================================= በየደረጃው የሚነሱት የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት በእቅድ መምራት እንደሚገባ ተገለፀ ። በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ አመራሮች በ100 ቀናት ውስጥ የሚፈፀሙ በመንግስትና በፓርቲ ሊሰሩ የሚገቡ ተግባራቶች ዕቅድ ላይ ውይይት አደረጉ ። በእለቱም የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ እንደገለፁት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ በአዲስ መልክ ተደራጅቶ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የእዣ ወረዳ ምክር ቤት የ2015 ዓም 4ኛ ዙር 10 ኛ ዓመት 39 ኛ መደበኛ ጉባኤ እያደረገ ይገኛል ።

================================= የእዣ ወረዳ ምክር ቤት የ2015 ዓ.ም 4ኛ ዙር 10 ኛ ዓመት 39 ኛ መደበኛ ጉባኤ እያደረገ ይገኛል ። በጉባኤውም የ2016 ዓ.ም ጠቋሚ እቅድ ቀርቦ ውይይት ማድረግ የ2015 ዓም ማጠቃለያ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ማድረግ የወረዳው ፍርድ ቤት የ2015 ዓም አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2016 ዓም ጠቋሚ እቅድ ቀርቦ ማፅደቅ የ2016 ዓ.ም

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ‼️

========================================== የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ‼️ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በፈተናው የማለፊያ ነጥብ ያመጡት 27 ሺህ 267 ተማሪዎች ወይም 3 ነጥብ 2 በመቶዎቹ ብቻ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 16,451 የማታ ተማሪዎች መካከል፤

Read More »