
የልጅነት ህልሟ በእውኑ ያሳካች ድንቅ ሴት ናት ።
======== ነገ ሀገር የምትገነባው በተማረው ትውልድ መሆኑን ጠንቅቃ የተረዳችው አርቆ አሳቢ ብርቱዋ “ዘነበች ታዳሰ ” ዛሬም ልማት ላይ ናት ። ለብቻዋ አንድ ትምህርት ቤት ከነ ሙሉ ቁሳቁሱ ገንብታ ለመንግስት ያስረከበች ጀግኒት ዘነበች ታደሰ ትምህርት ቤቱ ወደ ሰባተኛ ክፍል ድረስ እንዲያድግ ተጨማሪ የክፍል ግንባታዎችና ቁሳቁሶች ከማሟላት በተጨማሪ እንደምትመለከቱት የተማሪዎች ምቹ የሆነ







