
ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት ስርዓትን በተጠናከረ መልኩ ለማስቀጠል የተቀናጀ ስራ እንደሚጠይቅ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ትምህርት ፅ/ቤት ገለፀ።
========================= ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት ስርዓትን በተጠናከረ መልኩ ለማስቀጠል የተቀናጀ ስራ እንደሚጠይቅ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ትምህርት ፅ/ቤት ገለፀ። ፅ/ቤቱ በጎልማሶች ትምህርት አፈፃፀም ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። የእዣ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና የትምህርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተጠምቀ በርጋ እንደገለፁት ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህር በአግባቡ አጠናክሮ ማስቀጠል የተማረና በኢኮኖሚ የዳበረ










