የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
እዣ ወረዳ ምክር ቤት የ2016 ዓም 4ኛ ዙር 11መደበኛ ጉባኤ እካሄደ ይገኛል ።

****=================***** እዣ ወረዳ ምክር ቤት የ2016 ዓም 4ኛ ዙር 11መደበኛ ጉባኤ እካሄደ ይገኛል ። በጉባኤው ቆይታም የእዣ ወረዳ አስተዳደር ም/ቤት የ2016 ዓም 1ኛ ግማሽ ዓመት ሪፖርት ማቅረብ ፡ የምክር ቤቱ የግማሽ ዓመት ሪፓርት ማቅረብ ፡ የእዣ ወረዳ ፍርድ ቤት የ2016 ዓም ሪፖርት ተወያይቶ ማፅደቅ እንዲሁም ሹመት ማፅደቅ ዋና ዋና አጀንዳዎች

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በእዣ ወረዳ የተማሪዎች ውጤትና ስነ ሞግባር ለማሻሻል የሚያስችል በወረዳው ለሚገኙ ለ152 መምህራን በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ መምህራን ስልጠና እየተሰጠ መሆኑን የወረዳው ትምህርት ፅ/ቤት አስታወቀ ።

*=======================* በእዣ ወረዳ የተማሪዎች ውጤትና ስነ ሞግባር ለማሻሻል የሚያስችል በወረዳው ለሚገኙ ለ152 መምህራን በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ መምህራን ስልጠና እየተሰጠ መሆኑን የወረዳው ትምህርት ፅ/ቤት አስታወቀ ። ጋበር የበጎ አድራጎት ማህበር ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር በአገና ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ እየሰጠ የሚገኘውን ስልጠና ተጠናክሮ መቀጠሉንም ፅ/ገልጿል። የእዣ ወረዳ ም/አስተዳዳሪና የትምህርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተጠምቀ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት ስርዓትን በተጠናከረ መልኩ ለማስቀጠል የተቀናጀ ስራ እንደሚጠይቅ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ትምህርት ፅ/ቤት ገለፀ።

========================= ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት ስርዓትን በተጠናከረ መልኩ ለማስቀጠል የተቀናጀ ስራ እንደሚጠይቅ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ትምህርት ፅ/ቤት ገለፀ። ፅ/ቤቱ በጎልማሶች ትምህርት አፈፃፀም ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። የእዣ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና የትምህርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተጠምቀ በርጋ እንደገለፁት ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህር በአግባቡ አጠናክሮ ማስቀጠል የተማረና በኢኮኖሚ የዳበረ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
“ጋበር” የበጎ አድራጎት ድርጅት ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ጋር በመሆን ለ6 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየውን የመምህራን ስልጠና በዛሬው እለት ተጠናቋል ።

===================== “ጋበር” የበጎ አድራጎት ድርጅት ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ጋር በመሆን ለ6 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየውን የመምህራን ስልጠና በዛሬው እለት ተጠናቋል ። የእዣ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና የትምህርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተጠምቀ በርጋ እንደገለፁት ይህ ስልጠና እንደ ሀገር የገጠመውን ከፍተኛ የሆነ የተማሪዎች ውጤትና ስነ -ምግባር ስብራት እንደ ወረዳው ለማካካስ ሚና የጎላ መሆኑን አላማ

Read More »
Heritage
Fetiya Muzemil
የጉራጌ ብሄረሰብ መገለጫ የሆኑ የጉራጊኛ ቋንቋ : የባህል እሴቶችና ሀገር በቀል እውቀቶችን ለትውልድ እንዲተላለፉ መላው ማህበረሰብ ሀላፊነቱ ሊወጣ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት ገለፀ ።

*==============================* የጉራጌ ብሄረሰብ መገለጫ የሆኑ የጉራጊኛ ቋንቋ : የባህል እሴቶችና ሀገር በቀል እውቀቶችን ለትውልድ እንዲተላለፉ መላው ማህበረሰብ ሀላፊነቱ ሊወጣ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት ገለፀ ። ፅ/ቤቱ በቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እና በጉራጌ ብሄረሰብ ባህል ፡ ቋንቋና ሌሎችም እሴቶች ማጠናከር ላይ ትኩረት ያደረገ ለባለድርሻ አካላት ሰጥቷል ።

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ለህብረተሰቡ የተቀላጠፈ የጤና አገልግሎት በመስጠትና አሰራሩን በማዘመን የሆስፒታሉን ደረጃ ከፍ ለማድረግ እንደሚሰራ የቋንጤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አስታወቀ፡፡

*======================* የካቲት 2/2016 ዓ.ም [ቋንጤ] ለህብረተሰቡ የተቀላጠፈ የጤና አገልግሎት በመስጠትና አሰራሩን በማዘመን የሆስፒታሉን ደረጃ ከፍ ለማድረግ እንደሚሰራ የቋንጤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አስታወቀ፡፡ ሆስፒታሉ የ2016 ዓ.ም ሁለተኛ ሩብ ዓመት የማህበረሰብና የቦርድ ውይይትም አካሂዷል፡፡ የቋንጤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተገንብቶ ለህብረተሰቡ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ አጭር እድሜ ያስቆጠረ ቢሆንም በፈጣን ለውጥ ውስጥ እያለፈ በመሆኑ

Read More »