
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ሲካሄድ የነበረው የብልፅግና ፓርቲ የ2 ዓመት ተኩል ኮንፈረንስ ተጠናቋል ።
================= በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ሲካሄድ የነበረው የብልፅግና ፓርቲ የ2 ዓመት ተኩል ኮንፈረንስ ተጠናቋል ። በኮንፈንሱ የተገኙት የጉራጌ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ ሀላፊ ወ/ሮ ትብለጥ እስጢፋኖስ እንደገለፁት ብልፅግና ፓርቲ ለሁለት አመት ከግማሽ ገደማ ባከናወናቸው ጠንካራ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትና ተቋማት ግንባታ ሀገራችን ከአፍሪካና ከሌሎች የአለም ሀገራት ተወዳዳሪ እንድትሆንና ሁለንተናዊ









