
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ አንበሊ ቀበሌ ከ13.5 ኪሎ ሜትር በላይ ጥራቱን የጠበቀ የጠጠር መንገድ ግንባት ስራ በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ የወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ፅ/ቤት አስታወቀ ።
================================== በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ አንበሊ ቀበሌ ከ13.5 ኪሎ ሜትር በላይ ጥራቱን የጠበቀ የጠጠር መንገድ ግንባት ስራ በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ የወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ፅ/ቤት አስታወቀ ። የመንገድ ግንባታ ስራው ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን ይህም በአካባቢው ማህበረሰብ ፡ በባለሀብቱና በወረዳው መንግስት ድጋፍ መሆኑንም ተጠቁሟል። የእዣ ወረዳ ትራንስፖርትና








