የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
የሶፍትዌር ውጤቶችን ለ400 ድርጅቶች ያቀረበ ወጣት

የሶፍትዌር ውጤቶችን ለ400 ድርጅቶች ያቀረበ ወጣት ህዳር07/2017ዓ.ም(ወልቂጤ) በአፍላ እድሜው የተለያዩ የፈጠራ ውጤቶችን በመስራት ታዋቂነትን አትርፏል፡፡ በፈጠራ ሥራዎቹ 14 የተለያዩ ሽልማቶችን ማግኘት ችሏል፤ የፈጠራ ባለሙያና የድርጅት ባለቤት ወጣት ኢዘዲን ካሚል፡፡ ወጣት ኢዘዲን ካሚል የመጀመሪያውን ሀገር አቀፍ የሳይንስና ምህንድስና የፈጠራ ስራዎች ውድድር ካሸነፈ በኋላ በርካታ እድሎች እንደተከፈቱለት ይናገራል፡፡ በ2010 እና 2011 ዓም

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ግብርና ልማት ፅ/ቤት አዘጋጅነት የመስክ በዓል ተከብሯል

በግብርናው ዘርፍ የሚሰሩ ምርጥ ተግባራቶች በማስፋፋት የአርሶአደሩ ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር በትጋት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ ። በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ግብርና ልማት ፅ/ቤት አዘጋጅነት የመስክ በዓል ተከብሯል ። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ በዚሁ ወቅት እንዳሉት የግብርናው ሴክተር ዋና አላማ የግብርና ስነ-ምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ፡ ለግብርና ኢንዱስትሪዎች በቂ ምርት

Read More »
የእዣ ወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት የ2016 መስኖ ልማትን በማስመልከት ለባለሙያዎች የክህሎት ስልጠና ሰጠ ፡፡

================================= ጥቅምት 14/2016 ዓም የእዣ ወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት የ2016 መስኖ ልማትን በማስመልከት ለባለሙያዎች የክህሎት ስልጠና ሰጠ ፡፡ ስልጠናው በተሰጠበት ወቅት የእዣ ወረዳ ግብርና ልማት ፅ/ት ሀላፊ አቶ መቻል ተሰማ እንደገለፁት ይህ በተግባር የተደገፈው የክህሎት ስልጠና በባለፈው ዓመት መስኖ ልማት አፈፃፀም የታዩ የአፈፃፀም ክፍተቶችን የሚያርምና የነበሩትን መልካም ተሞክሮዎችን ለማስቀጠል የሚረዳ

Read More »
የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነት ለማሻሻል የእዣ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ከአጣጥ ሆስፒታል ውል መፈፀሙን ተገለፀ ።

**************************** የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነት ለማሻሻል የእዣ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ከአጣጥ ሆስፒታል ውል መፈፀሙን ተገለፀ ። የእዣ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ መሀመድ ሰይድ እንደገለፁት በወረዳው ማህበረሰቡ በጤናው ዘርፍ በህመሙ ልክ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኝ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ

Read More »
በጉራጌ ዞን የእናቶች ቀን (አንትሮሽት) በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

በጉራጌ ዞን የእናቶች ቀን (አንትሮሽት) በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የእናቶች ቀን (አንትሮሽት) በየዓመቱ በጥር ወር እናቶች ለትውልድ ቀጣይነት፣ ለሀገር ሰላምና ልማት መረጋገጥ ላበረከቱት ወደር የሌለው አስተዋጽኦዋቸው ከስራ ነጻ ሆነው በባሎቻቸውና በልጆቻቸው የተለያዩ ስጦታ በማበርከት እንክብካቤ ይደረግላቸዋል። አንትሮሽት በጉራጌ ብሄረሰብ ዘንድ ፈረንጆች “ማዘር ዴይ” ብለው እንደሚያከብሩት ለረጅም ዘመናት ሲከበር እንደነበር

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በሀገሪቱ ያጋጠመውን የትምህርት ስብራት ለመጠገን ህብረተሰቡ በትምህርት ስራ ላይ የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ ገለጹ፡፡

================================ በሀገሪቱ ያጋጠመውን የትምህርት ስብራት ለመጠገን ህብረተሰቡ በትምህርት ስራ ላይ የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ ገለጹ፡፡ በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የቆጠር ገድራ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዩቤልዩ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል፡፡

Read More »