
‹ያጋ ቃዋ››- የጉራጌ ማህበረሰብ የቡና ሥነ-ሥርዓት
‹ያጋ ቃዋ››- የጉራጌ ማህበረሰብ የቡና ሥነ-ሥርዓት ============================ የጉራጌ ማህበረሰብ ማኅበራዊ ግንኙነታቸውን ከሚያቀራርብላቸው ወይም ከሚያጠነክርላቸው መልካም እሴቶች መካከል ‹‹ያጋ ቃዋ›› የሚሉት የቡና አጠጣጥ ሥነ ሥርዓት አንዱ ነው፡፡ የጉራጌ ማኅበረሰብ ካለበት ቀዬ አቅራቢያ ከሚገኙ ጎረቤቶቹ ከሦስት እስከ ስድስት አባላት በመሆን ቃዋ (ቡና) ይጠጣሉ፡፡ የቡና አፈላል ሒደቱ የሚከናወነው ተራ በተራ ነው፡፡ ዛሬ በአንዱ









