የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የባህርዳር ከተማ የኮሪደር ልማት የምሽት ስራ ሂደት ላይ በመገኘት ሰራተኞችን አበረታቱ

============ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የባህርዳር ከተማ የኮሪደር ልማት የምሽት ስራ ሂደት ላይ በመገኘት ሰራተኞችን አበረታቱ ********* በባህርዳር ከተማ የታቀደው የ22.5 ኪ.ሜ የኮሪደር ልማት የመጀመሪያ ዙር የሆነው ከገጠር-መንገድ አሮጌው ድልድይ የ3 ኪ.ሜ የእግረኛ እና የብስክሌት መንገድ ግንባታ እየተፋጠነ ነው። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ እና የባህርዳር ከተማ አስተዳደር

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ነጭ ወረቀቴን ይዤ

ነጭ ወረቀቴን ይዤ በተርክሽ ብዕር ለመፆፍ፣ በግብዐት አቅርቦት የተፈተነው ጠቃሚ ቴክኖሎጂዎች የመስራት ጥልቅ ፍላጎቴን በተሟላ ላብራቶሪ ውስጥ ሆኜ እራሴን ለመፈተሽ እና ለማበልፀግ ለመጀመርያ ዲግሪ ትምህርት ወደ ኢስታንቡል ቱርክ ዛሬ በሠላም ገብቻለሁ። የአሁንም የወደፊቱም ህልሜ ጠቃሚ እውቀትን ሁሉ አግኝቼ በፈጠራ ስራዎቼ የማህበረሰቤን፣ የሀገሬን እና የአፍሪካን አሉታዊ ትርክትን በቴክኖሎጂ እና ስራ ፈጠራ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
======ሴቶች ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ የሴቶች የልማት ህብረት አደረጃጀት ማጠናከር እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ፅ/ቤት አስታወቀ ።

ሴቶች ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ የሴቶች የልማት ህብረት አደረጃጀት ማጠናከር እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ፅ/ቤት አስታወቀ ። ፅ/ቤቱ የሴቶች ልማት ህብረት ለማጠናከር እና ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ ላይ ትኩረት ያደረገ ከወረዳው ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት እና ከወረዳው ሴቶች ሊግ ፅ/ቤቶች ጋር በመቀናጀት የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የእዣ ወረዳ ረዳት የመንግስት ተጠሪ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የእዣ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ፅ/ቤት የ2016 ዓም የተሰሩ ስራዎች እና የ2017 ዓም በሚከናወኑ ተግባራት ላይ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድረክ በዛሬው እለት አካሂዷል።

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ የመንገድ ልማት ስራዎችን በማጠናከር በ2017 ዓም በላቀ ደረጃ በማስቀጠል ማህበረሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ ተገለፀ ። የእዣ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ፅ/ቤት የ2016 ዓም የተሰሩ ስራዎች እና የ2017 ዓም በሚከናወኑ ተግባራት ላይ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድረክ በዛሬው እለት አካሂዷል። የእዣ ወረዳ ዋና

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ የ2017 ዓም ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ተከብሯል ።

በሀገራችን ሌብነትና ሙስና ለመከላከል የተጀመረው እንቅስቃሴ ውጤታማ እንዲሆን ሁሉም ባለበት የድርሻው ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ ። በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ የ2017 ዓም ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ተከብሯል ። በእለቱም የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ እንደገለፁት ሙስናና ብልሹ አሰራር ልማትን በማዳከም የሀገር ኢኮኖሚ እንዲገታ ፡ ሰላምና መረጋጋት እንዳይኖር ፡ ህዝብ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የህፃናት ተሳትፎ በማጎልበት የህፃናት ፓርላማ ማጠናከር ወሳኝ ድርሻ እንዳለው ተገለፀ።

የህፃናት ተሳትፎ በማጎልበት የህፃናት ፓርላማ ማጠናከር ወሳኝ ድርሻ እንዳለው ተገለፀ። በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የህፃናት ፓርላማ የ2017 ዓ.ም ጉባኤ አደረገ ። የእዣ ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ፅ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ አሰለፈች ክብሩ በጉባኤው ተገኝተው እንደገለፁት ህፃናት መብቶቻቸውን ለማስከበር ፡ ጥቅሞቻቸውን ለማስጠበቅና ተግባራዊነቱን ለማሳካት እንደ እድሜያቸዉ ደረጃና የአስተሳሰባቸው ብስለት በመረጥዋቸዉ ጉዳዮች መወያየት ይችላሉ

Read More »