የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የSLM/RLLP2/ የሩብ ዓመቱ አፈፃፀም ላይ ትኩረት ያደረገ የወረዳው አብይ ኮሚቴ ውይይት አካሂዷል ።

========የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ በአግባቡ በመስራት ግብርናውን በማዘመን ህብረተሰቡን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለማሸጋገር አጋዥ የሆነውን SLM ፕሮጀክት በአግባቡ ውጤታማ እንዲሆን መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የSLM/RLLP2/ የሩብ ዓመቱ አፈፃፀም ላይ ትኩረት ያደረገ የወረዳው አብይ ኮሚቴ ውይይት አካሂዷል ። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ እንዳሉት እንደ ወረዳው

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በደጌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ሳምንት በተለያዩ ፕሮግራሞች ተከብሯል ።

በትምህርት ተቋማት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበባትን በማጠናከር ተማሪዎች በአንድ ሀሳብ ያገኙትን እውቀት እና ማህበረሰብ ችግር ፈቺ የፈጠራ ሀሳቦች እውን የሚያደርጉ ምቹ ሁኔታዎች መፍጠር እንደሚገባ ተገለፀ ። በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በደጌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ሳምንት በተለያዩ ፕሮግራሞች ተከብሯል ። የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን መምሪያ ተወካይ አቶ ታሪኩ ንዳ በእለቱም

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የእዣ ወረዳ ስፖርት ምክር ቤት የ2017 ዓም ጉባኤ አካሂዷል።

የስፖርት ዘርፉ ህዝባዊ መሰረት እንዲኖረው ባለድርሻ አካላት ትኩረት ሰጥተው መስራት እንዳለባቸው በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት አስታወቀ ። ህዳር 30/2017 ዓም የእዣ ወረዳ ስፖርት ምክር ቤት የ2017 ዓም ጉባኤ አካሂዷል። በእለቱም የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ እንደገለፁት የስፖርት ልማቱ በማሳደግና በዘርፉ አቅምን በመጠቀም ህብረተሰቡ በስፖርቱ ተጠቃሚ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ሸማቹ ህብረተሰብ ጊዜ ያለፈባቸው ምርቶች በጤና ላይ የሚያስከትሉትን ጉዳት በመረዳት ግዢ በሚፈፅምበት ወቅት የምርቶቹ መጠቀሚያ ጊዜና የጥራት ደረጃ ማረጋገጥ እንዳለበት ተገለፀ ።

ሸማቹ ህብረተሰብ ጊዜ ያለፈባቸው ምርቶች በጤና ላይ የሚያስከትሉትን ጉዳት በመረዳት ግዢ በሚፈፅምበት ወቅት የምርቶቹ መጠቀሚያ ጊዜና የጥራት ደረጃ ማረጋገጥ እንዳለበት ተገለፀ ። ህዳር 26/2017 ዓም በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ፅ/ቤት ጊዜ ያለፈባቸው የሸቀጣ ሸቀጥ ምርቶችና የታሸጉ የሀይላንድ ለስላሳ መጠጦች በማሰባሰብ የወረዳው የህገ ወጥ ንግድ ቁጥጥር ግብረ ሀይል

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፍርድ ቤትና የወረዳው ፍትህ ፅ/ቤት በጋራ በአገልግሎት ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ የንቅናቄ መድረክ አካሂደዋል።

========የፍትህ ተቋማት የአገልግሎት ስርዓቱ በማሻሻል ማህበረሰቡን የዘርፉ ተጠቃሚ እንዲሆን መስራት እንደሚገባቸው ተገለፀ ። ህዳር 27/2016 ዓም በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፍርድ ቤትና የወረዳው ፍትህ ፅ/ቤት በጋራ በአገልግሎት ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ የንቅናቄ መድረክ አካሂደዋል። የእዣ ወረዳ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት አቶ ሙባሪክ ግርማ እንደገለፁት የወረዳው ፍርድ ቤት አገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነት ፡

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ትምህርታቸው ያጠናቀቁ ተማሪዎች አዋጪ በሆኑ የስልጠና መስኮች በመሰልጠን ተጠቃሚ መሆን እንደሚገባቸው የአገና ፖሊ -ቴክኒክ ኮሌጅ ጥሪ አቀረበ።

=========ትምህርታቸው ያጠናቀቁ ተማሪዎች አዋጪ በሆኑ የስልጠና መስኮች በመሰልጠን ተጠቃሚ መሆን እንደሚገባቸው የአገና ፖሊ -ቴክኒክ ኮሌጅ ጥሪ አቀረበ። ህዳር25/2017 ዓም ኮሌጁ ለወረዳና ቀበሌ አመራር የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቅበላ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጣ ስልጠኔና ሰጥቷል። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ እንደገለፁት ትምህርትና ስልጠና ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ፡ ማህበራዊና ፖሊቲካዊ ዕድገት

Read More »