
የእዣ ወረዳ አስተዳደር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፏል ።
===============የእዣ ወረዳ አስተዳደር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፏል ። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ በዓሉን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት የገና በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን ሲል ከሰማየ ሰማያት ወርዶ በከብቶች በረት መወለዱን የምናስብበት እና በመላው









