
ዘንድሮ ለ19ኛ የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን
ዘንድሮ ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሀገራችን ከሚገኙ ከሁሉም ክልሎችና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ እንግዶች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ ለመታደም ዝግጅታቸውን አጠናቀው በጉዞ ላይ ይገኛሉ። ህዳር 25/2017 ዓም በዚህ ታላቁ ክብረ በዓል የጉራጌ የባህል ቡድን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከሚገኙ ወንድምና እህት ከሆኑ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በጋራ









