
=======ጥር 13/2017 ዓ.ም የጉራጌ ማህበረሰብ ነቖ የልጃገረዶች በዓል ቀን በማልማትና በማስተዋወቅ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ መሰረት አመርጋ ጠየቁ። ነቖ የልጃገረዶች በዓል ቀን በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በጉየና የስዋ ቀበሌ ዞናዊ የማስጀመሪያ ፕሮግራም በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል። ነቖ (ኧረቘ)









