
በየቀበሌ ያሉ ስራስኪያጆች በወረዳው ሞዴል በሆነው ሸብራደን ቀበሌ
========በየቀበሌ ያሉ ስራስኪያጆች በወረዳው ሞዴል በሆነው ሸብራደን ቀበሌ ላይ የወሰዱትን ተሞክሮ በተግባር በማዋል በመረጃ የተደራጀ ተቋምና በአገልግሎት አሰጣጥ የረካ ማህበረሰብ እንዲፈጠር የተቻላቸውን ሁሉ ማድረግ እንዳለባቸው ተገለፀ ። በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም የገመገመ ሲሆን እንደ ወረዳው ሞዴል በሆነው









