የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
በተለያየ ምክንያት ክትባት ያልጀመሩህፃናት እና ክትባት ጀምረው በተለያየ ምክንያት ያቋረጡህፃት

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በተለያየ ምክንያት ክትባት ያልጀመሩህፃናት እና ክትባት ጀምረው በተለያየ ምክንያት ያቋረጡህፃት እንዲሁም ኩፍኝ መከተብ እያለባቸው ሳይከተቡ የቀሩ ህፃናት ለመስጠት የሚያስችል ስልጠና ለባለሙያዎች እየተሰጠ ይገኛል ። የእዣ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ መሀመድ ሰኢድ በስልጠናው መክፈቻ ወቅት እንዳሉት በወረዳው በተለያየ ምክንያት ክትባት ያልጀመሩ 2101ህፃናት እና ክትባት ጀምረው

Read More »
Event
Fetiya Muzemil
የጉራጌ ዞን ትምህርት ሴክተር ዛሬም ከክልሉ ካሉ መዋቅሮች በትምህርት ተግባራት አፈፃፀም በአንደኝነት ደረጃ አጠናቋል!!

ጥቅምት 03/2018 ዓ•ም (አገና) “የትምህርት ጥራት ለሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሀሳብ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ሴክተር የ2017 ትምህርት ዘመን ጉባኤ በወራቤ ከተማ ተካሂዷል። በጉባኤው ማጠቃለያ በተደረገ የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራም የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ በአጠቃላይ አፈፃፀም ከክልሉ በአንደኝነት ደረጃ አጠናቋል!! መምሪያ በ2017 በተመዘገበው የተማሪዎች ውጤት፣በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ አፈፃፀም፣ በመማሪያና ማስተማሪያ መፅሀፍ አቅርቦት፣

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ለተከታታይ 25 ቀናት በተከናወነው የ2017 ዓም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ተግባር 8ሺ 746 ሄክታር መሬት በተለያዩ ስትራክቸሮች መልማቱን ተገለፀ።

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ለተከታታይ 25 ቀናት በተከናወነው የ2017 ዓም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ተግባር 8ሺ 746 ሄክታር መሬት በተለያዩ ስትራክቸሮች መልማቱን ተገለፀ። የ2017 ዓ/ም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ስራ መዝግያ ፕሮግራም በወረዳው በኮኬራ ቀበሌ ኖርቻ ንዑስ ተፋሰስ ተካሂዷል። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ በመዝጊያው ፕሮግራም ወቅት እንደገለፁት የዘንድሮው ተፋሰስ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር እንዳሻው ጣሰው በዛሬው እለት

=====ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር እንዳሻው ጣሰው በዛሬው እለት ከፌደራል ፓርላማ እና ከክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር በነበራቸው የውይይት መድረክ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች በብልጽግና ዘመን የምንከተለው መሰረታዊ እሳቤ የማይጠናቀቅ ፕሮጀክት አንጀምርም። በክልሉ የተመረጡ አበይት የልማት አጀንዳዎች በጥብቅ ዲሲፕሊን እንዲመሩ እየተሰራ ነው። በክልሉ በእያንዳንዱ ወረዳ እና ቀበሌ ስንት የጤና፣የትምህርት ፣የውሃ፣የቴሌኮሙኒኬሽን

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ለአገና ጤና ጣቢያ የአልትራሳውንድ የህክምና መሳሪያ ድጋፍ የተደረገ በመሆኑ በቅርብ ቀን አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተቋሙ አስታውቋል ።

========ለአገና ጤና ጣቢያ የአልትራሳውንድ የህክምና መሳሪያ ድጋፍ የተደረገ በመሆኑ በቅርብ ቀን አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተቋሙ አስታውቋል ። ይህ በክልሉ ጤና ቢሮ በኩል ድጋፍ የተደረገው የአልቶራሳውንዱ መሳሪያ እርጉዝ እናቶች ወደ ሌላ የህክምና ተቋም በመሄድ ይደርስባቸው የነበረው እንግልት የሚያስቀር ሲሆን የረጅም ጊዜ የተቋሙ ብሎም የማህበረሰቡ ጥያቄ ምላሽ ያገኘበት ተግባር መሆኑንም ተጠቁሟል። የአገና

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎ ወደውጭ የመላክ ዐቅም አሳድጋለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

=========ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎ ወደውጭ የመላክ ዐቅም አሳድጋለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የካቲት 26፣ 2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆሚቾ ጥይት ፋብሪካን በጎበኙበት ወቅት፤ ኢትዮጵያ እንደ ታላቅ ሀገር ራስን የመቻል ጉዞዋን በማጠናከር ስሉጥ የሆነ የትውልድ ቅብብሎሽ ማረጋገጥ እንደሚገባት ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ጥይቶችን የማምረት ሙከራዎች ብታደርግም፤

Read More »