የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
“በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ወደ ዓላማ ተኮር ህዝብ ግንኙነት ” በሚል መሪ ቃል ሚዲያኖ ኮሚኒኬሽን ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

“በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ወደ ዓላማ ተኮር ህዝብ ግንኙነት ” በሚል መሪ ቃል ሚዲያኖ ኮሚኒኬሽን ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ህዳር 2/2018 ዓም በስልጠናው ሚዲያ ያለው አቅም በደንብ በመረዳት ለበጎ አላማ መጠቀምና የሚዲያ አጠቃቀም ላይ ግንዛቤን በማዳበር እንደ ሀገር የተጀምረው የብልፅግና ጉዞ ዘርፉ ያለው ፋይዳ የላቀ በመሆኑ በትኩረት መስራት

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የስነህዝብ ምክርቤትና ቴክኒክ ኮሚቴ ለማቋቋም የውይይት መድረክ ተካሂዷል ።

ከወረዳው የህዝብ ቁጥር ጋር የሚመጣጠን የዜጎችን የማልማት አቅም በማሳደግ የምግብ ዋስትናን እንዲረጋገጥ ለስነ-ህዝብ ተግባር ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። ህዳር 1/2018 ዓም በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የስነህዝብ ምክርቤትና ቴክኒክ ኮሚቴ ለማቋቋም የውይይት መድረክ ተካሂዷል ። የእዣ ወረዳ ም/አስተዳዳሪና የትምህርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተጠምቀ በርጋ በመድረኩ ተገኝተው እንደተናገሩት መንግስት የህዝቡን የኑሮ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ምክንያት በማድረግ ወረዳዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተደረገ ።

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ምክንያት በማድረግ ወረዳዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተደረገ ። ህዳር 2ቀን 2018 ዓ.ም በእለቱም የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ እንዳሉት የማስ ስፖርት ከአካላዊ እንቅስቃሴ ባሻገር ለአብሮነት እና ወንድማማችነት ያለው ድርሻ የጎላ በመሆኑ ስፖርቱን ማደበር የሚገባ ሲሆን ተነቃቅሶ ስፖርትን መስራት በማህበረሰቡ ዘንድ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በክልሉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በተሰጠው የተግባር ስልጠና በቂ እውቀትና ክህሎት ማግኘት መቻላቸውን ሰልጣኞ ተናገሩ

በክልሉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በተሰጠው የተግባር ስልጠና በቂ እውቀትና ክህሎት ማግኘት መቻላቸውን ሰልጣኞ ተናገሩ (ሆሳዕና፦ ጥቅምት 26/2018) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለስምንት ተከታታይ ቀናት በወራቤ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቋል። በቢሮ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ አቶ ከበደ ሻሜቦ እንደገለፁት ስልጠናው በየተቋማቱ አገልግሎት ላይ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
አገር ልትገነባ የምትችለው በትውልድ ቅብብሎሽ መሆኑን በመገንዘብ ወጣቱ ተገቢ ያልሆኑ የሚዲያ አጠቃቃሞችን በመታገል በሀገሪቱ ሰላምና እድገት ላይ የድርሻውን መወጣት እንዳለበት ተገለፀ ።

አገር ልትገነባ የምትችለው በትውልድ ቅብብሎሽ መሆኑን በመገንዘብ ወጣቱ ተገቢ ያልሆኑ የሚዲያ አጠቃቃሞችን በመታገል በሀገሪቱ ሰላምና እድገት ላይ የድርሻውን መወጣት እንዳለበት ተገለፀ ። ጥቅምት 28/2018 ዓ/ም (አገና) “ሚዲያ ለላቀ ልማት ለወረዳችን ከፍታና ለዘላቂ ሰላም የወጣቱ ሚና “በሚል መሪ ሀሳብ በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ከቀበሌ ለተወጣጡ ወጣቶች ስልጠና ተሰጥቷል ። የእዣ ወረዳ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የጉራጌ ብሄረሰብ ባህላዊ እሴቶቻችን እንዲጎለብቱና ለትውልድ እንዲሸጋገሩ እየተሰራው ያለው ተግባር ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው ተገለፀ።

የጉራጌ ብሄረሰብ ባህላዊ እሴቶቻችን እንዲጎለብቱና ለትውልድ እንዲሸጋገሩ እየተሰራው ያለው ተግባር ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው ተገለፀ። ጥቅምት 30/2018 ዓ/ም (አገና) በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ያሱራና ዋርቢያ ቀበሌ የሸራር ቤተሰብ ባካሄደው 12ኛ ዙር ንግስናና መሪ የመሾም ስነ ስርዓት ላይ ባርአዝማች ውቅያኖስ ተሰማ አንግሷል። በፕሮግራሙ የታደሙት የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ሀላፊ ወ/ሮ መሰረት

Read More »