የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
የጂኦ ስትራቴጂያዊ ኩስምና ለታደሰ ቁመና

====ለዉጡን በማስቀጠልና የተጀመሩ የሪፎርም ስራዎችን በማጎልበትና በማፅናት ሂደት የፖሊስ ሚና ከፍተኛ መሆኑን ተገለፀ ። ህዳር 21/2018 ዓም በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ “የጂኦ ስትራቴጂያዊ ኩስምና ለታደሰ ቁመና”በሚል ሀሳብ ለፖሊስ አባላት ስልጠና ተሰጥቷል ። በእለቱም የእዣ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ይርጋለም ብዛ በሀገር ደረጃ መንግስት ለጸጥታና ደህንነት ተቋማት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
“በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ”

=====አመራሩ የወሰደውን ስልጠና እንደ ተጨማሪና አዳጊ እድል በመጠቀም በቁርጠኝነትና በትጋት በመስራት ህብረተሰቡን የሚመጥን ስራ ማከናወን እንደሚጠበቅበት የጉራጌ ዞን ዋና አስተደዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ። ህዳር 17/2018 ዓ.ም (አገና) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ማዕከል “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ”በሚል መሪ ቃል በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር ለከፍተኛና መካከለኛ አመራር

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን የመከላከል ስራ የሁሉም ማህበረሰብ ሊሆን እደሚገባ ተገለፀ

====ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን የመከላከል ስራ የሁሉም ማህበረሰብ ሊሆን እደሚገባ ተገለፀ ቀን 16/03/2018 በእዣ ወረዳ ሴቶች እና ህፃናት ጽ/ቤት አዘጋጅነት የ20ኛ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ-ብሔራዊ አድነት በሚል መሪ-ቃል እና በአለም ለ34ኛ ጊዜ እንዲሁም በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን የፀረ-ጾታዊ ጥቃት ቀን ተከበረ። የሴቶች እና ህፃናት መብት እና ድህንነት ማስከበር

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ የሚገኙው G+4 የግብርና ህንፃ !!

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ የሚገኙው G+4 የግብርና ህንፃ !! ህንፃር መጪው ታህሳስ ተጠናቆ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ የሚሆን ሲሆን በርካታ ተቋማት ይይዛል ተብሎ ይጠበቃል። ይህም በወረዳ የቢሮ ኪራይ ሙሉ ሉሙሉ ያስቀራል ተብሎ ይጠበቃል። ሁለተኛው ሰልጣኝ አመራር ልማት ስራ ጉብኝት ላይ የተወሰደ !!

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የማርበርግ ቫይረስ

=====የማርበርግ ቫይረስ በሳይንስ የተረጋገጠ መድሐኒት ባይኖረውም፣ በሌሎች አገራት ተሞክሮ ጥሩ ውጤት ያሳዩ መድሐኒቶች ሀገር ውስጥ እየገቡ መሆኑ ተገለጸ‼️ የማርበርግ ቫይረስ በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ ከተከሰተበት ጀምሮ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 10 የደረሰ ሲሆን ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በዚሁ በሽታ የ5 ሠዎች ህይወት አልፏል። መናኸሪያ ሬዲዮ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
“በመደመር መንግሥት እይታ

====የብልፅግና ፓርቲ ሶስተኛ ዙር የከፍተኛና መካከለኛ የአመራሮች ስልጠና በጉራጌ ዞን ወልቂጤ እየተከታተሉ የሚገኙ አመራሮች በዛሬው እለት እዣ ወረዳ የልማት ስራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ ። ስልጠናው “በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ለ9 ተከታታይ ቀናት በመሰጠት ላይ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። በዚህ ጉብኝትም ቲናው አበባ ልማት ፡ አቤም አግሮ ኢንዱስትሪ

Read More »