የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
“አንትሮሸት”

“አንትሮሸት” እናቶች የእናትነት ወጋቸው ጎልቶ የሚወጣበት የሚከበሩበት የሚያርፉበት እና ተስፋን የሚሰንቁበት በመሆኑ በተጠናከረ መንገድ ማክበር እንደሚገባ ተገለፀ። ጥር 14/2018 ዓም በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የ2018 ዓ/ም የአንትሮሸት ( የእናቶች ቀን) በዓል በድምቀት ተከበረ። የእዣ ወረዳ ም/የመንግስት ተጠሪ አቶ አብዱራህማን ሀሰን ለዘመናት ሴቶች ከወንዶቹ እኩል ነጻነት ሳይሰጣቸው የኢኮኖሚም ሆነ ማህበራዊ ተጠቃሚነታቸው

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ወቅቱን የዋጀ ቴክኖሎጂን በመጠቀም እና ተግባራትን በመፈተሽ

ወቅቱን የዋጀ ቴክኖሎጂን በመጠቀም እና ተግባራትን በመፈተሽ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች እየሰጠ መሆኑን የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ አስታወቀ። ጥር 08/2018 (ወልቂጤ) መምሪያው ለወረዳና ለከተማ አስተዳደር የሳይንስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ሃላፊዎች የወረዳ ፣የዞን መዋቅር የልማት ባለሙያዎች እና የህዝብ ክንፍ ተወካዮች የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተቋም ላይ በመገኘት የልምድ ልውውጥ አደረገ።

የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተቋም ላይ በመገኘት የልምድ ልውውጥ አደረገ። ጥር 7/2018 ዓ/ም፦(ወልቂጤ) መምሪያው በዞኑ እስከ ቀበሌ የሚገኙ የመንግስት አገልግሎት መስጫ ተቋማት አገልግሎታቸው እንዲያዘምኑና በቴክኖሎጂ የታገዘ እንዲያደርጉ ለማድረግ በየዓመቱ የተሻለ ልምድ ካላቸው ተቋማት የልምድ ልውውጥ እንደሚያደርግ ተጠቁሟል!! በዘንድሮው ዓመትም የመምሪያው

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በሳይንሱ ዘርፍ የሚሰሩ ስራዎች ውጤታማ ለማድረግ የፈጠራ ስራዎች ባለቤትነት መብት ማረጋገጥና ማበረታታት እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ጽ/ቤት ገለጸ።

ጥር 2/2018 ዓ.ም ============= በሳይንሱ ዘርፍ የሚሰሩ ስራዎች ውጤታማ ለማድረግ የፈጠራ ስራዎች ባለቤትነት መብት ማረጋገጥና ማበረታታት እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ጽ/ቤት ገለጸ። ጽ/ቤቱ “የዘመነ ዲጅታል ኢኮኖሚ የዕድገታችን መሰረት ነው”በሚል መሪ ቃል በፈጠራ ስራና አዕምሮአዊ መብት ጥበቃ፣በኢትዮ ኮደርስ፣በኢኮቴ እቃዎች አያያዝና አጠቃቀም ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት በጉንችሬ ከተማ ስልጠና ሰጥቷል።

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች ቅጥር ማስታወቂያ

===የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች ቅጥር ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለማከናወን በርካታ የቅድመ ምርጫ ተግባራት እያከናወነ ይገኛል። በመሆኑም ቦርዱ ምርጫ የሚያስፈጽሙ ገለልተኛ የምርጫ ጣቢያ ሠራተኞችን በጊዜያዊነት ለመቅጠር እንደሚፈልግ ገልጾ ታኅሣሥ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የቅጥር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ በዚኽም መሠረት የቅጥር ማስታወቂያው ማመልከቻ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ አረቄ፣ናፍጣና ቤንዚን በቁጥጥር ስር ዋለ።

=====የጉራጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ፣ የብሔራዊ መረጃ ደህንነትና የወልቂጤ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ከህብረተሰቡ ጋር በመተባበር በጋራ በመሆን በተሰራው ኦፕሬሽን በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ አረቄ፣ናፍጣና ቤንዚን በቁጥጥር ስር ዋለ። ጥር 2/2018 ዓ.ም(አገና) በዞኑ ህገወጥነትን ለመከላከል ከሚመለከታቸው አካላት በቅንጅት እየተሰራ ያለው ስራ በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ አስታውቋል። የጉራጌ

Read More »