የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
በተቋማት ውስጥ የወረቀት ስራን አስቀራለሁ – በላይ አላምነህ

======በተቋማት ውስጥ የወረቀት ስራን አስቀራለሁ – በላይ አላምነህ ሁሌም 1ኛ ነው የምወጣው! ሰፊ ቤተሰብ ውስጥ ያደኩኝ ነኝ፡፡ የተወለድኩት ጎጃም ዳሞት ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምኀርቴን 60 ኪ.ሜ ተጉዤ ነው የተማርኩት፡፡ የ3ተኛ እና የ4ተኛ ክፍል ፤ የ5ተኛ እና የ6ተኛ ክፍል ትምኀርትን ‘ደብል‘ መትቼ ነው ያለፍኩት፡፡ በሁለት ዓመት ውስጥ የአራቱን ክፍል ተምሬአለሁ፡፡ ሁሌም

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የማህበረሰቡን የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል ይበልጥ በመጠቀም ጧሪና ደጋፊ የሌላቸው ወገኖች ለመደገፍ በሚደረው ጥረት ሁሉም የበኩሉን ርብርብ ማድረግ እንዳለበት ተገለፀ።

=====የማህበረሰቡን የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል ይበልጥ በመጠቀም ጧሪና ደጋፊ የሌላቸው ወገኖች ለመደገፍ በሚደረው ጥረት ሁሉም የበኩሉን ርብርብ ማድረግ እንዳለበት ተገለፀ። ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም (አገና) የእዣ ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ፅ/ቤት በወረዳው የሚገኙ የንግድ ማህበረሰብ በማስተባበር ለተለያዩ ችግሮች ተጋላጭ ለሆኑ ወገኖች የገና በዓልን አስመልክቶ የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የእዣ ወረዳ አስተዳደር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለ2018 ዓም ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል /ገና/ በሰላም አደረሳችሁ እያለ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፏል ።

የእዣ ወረዳ አስተዳደር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለ2018 ዓም ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል /ገና/ በሰላም አደረሳችሁ እያለ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፏል ። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ በዓሉን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት የገና በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን ሲል ከሰማየ ሰማያት ወርዶ በከብቶች በረት መወለዱን

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ አገና ከተማ ኑር መስጅድ የእዣ ሊቃ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

የሀይማኖት ተቋማት በፀሉት ወይንም በዱአ የሀገር ሰላምና አንድነት እንዲመጣ ሚናቸው የጎላ ነው ። ታህሳስ 27/2018 ዓም በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ አገና ከተማ ኑር መስጅድ የእዣ ሊቃ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የሀይማኖት ተቋማት በፀሉት ወይንም በዱአ የሀገር ሰላምና አንድነት እንዲመጣ ሚናቸው የጎላ ነው ። በዚህም ፕሮግራም ለሀገርና ለህዝቡ ሰላምና ፍቅር አብሮነትን እንዲሰፍን

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የክልሉ ህዝብ ለልማት ስራ ከ13 ቢሊየን በላይ ብር አስተዋጽኦ አበርክቷል ብለዋል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) ከክልሉ አመራሮች እና የማኔጅመንት አባላት ጋር በነበራቸው የውይይት መድረክ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች የክልሉ ህዝብ ለልማት ስራ ከ13 ቢሊየን በላይ ብር አስተዋጽኦ አበርክቷል ብለዋል። በክልሉ በትምህርት፣በጤና በመንገድ ልማት እና በሌሎችም መስኮች የተጀመሩ ስራዎችን ውጤታማ ናቸው። በክልሉ ሁሉም ተቋማት በእቅድ መመራት በመቻላቸው አበረታች

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ አመቻች መምህራን ስልጠና ሰጥቷል።

የቅድመ አንደኛ ህፃናትን የሚቀርፁና የሚያስተምሩ መምህራን በሁሉም ደረጃ የተለየ ትኩረት በመስጠት ማብቃትና መደገፍ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ትምህርት ፅ/ቤት ገለፀ። ታህሳስ 25/2018 ዓም ፅ/ቤቱ ለቅድመ አንደኛ ደረጃ አመቻች መምህራን ስልጠና ሰጥቷል። የእዣ ወረዳ ም/አስተዳዳሪና የትምህርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተጠምቀ በርጋ እንዳሉት የቅድመ አንደኛ ትምህርት በህፃናት ላይ መሰረት የሚጣልበት እና

Read More »