
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የመንግስት ፡ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና ማህበራት ቅንጅትና ትብብር ለማጠናከር እንዲሁም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ም/ቤት ለማቋቋም የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የመንግስት ፡ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና ማህበራት ቅንጅትና ትብብር ለማጠናከር እንዲሁም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ም/ቤት ለማቋቋም የውይይት መድረክ ተካሂዷል። ጥር 20/2018 ዓም በመድረኩ የተገኙት የእዣ ወረዳ ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ አብድራህማን ሀሰን እንዳሉት የሲቭል ማህበረሰብ ድርጅቶችና ማህበራት የማህበረሰቡ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ሚናቸው የጎላ በመሆኑ ትብብርና ቅንጅታቸው








