
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ነቆ ( የልጃገረዶች በዓል) በወረዳው ኮኬራ ቀበሌ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል። ጥር 30 /2018 ዓም የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ በበዓሉ እለት እንደተናገሩት ባህል ቋንቋ የአንድ ማህበረሰብ ማንነትን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ቁልፍ መሳሪያ ሲሆን በዞናችን እንዲሁም በወረዳችን የጠፉና በጊዜ ሂደት ደብዝዘው የነበሩ ባህሎችና እሴቶች

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ነቆ ( የልጃገረዶች በዓል) በወረዳው ኮኬራ ቀበሌ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል። ጥር 30 /2018 ዓም የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ በበዓሉ እለት እንደተናገሩት ባህል ቋንቋ የአንድ ማህበረሰብ ማንነትን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ቁልፍ መሳሪያ ሲሆን በዞናችን እንዲሁም በወረዳችን የጠፉና በጊዜ ሂደት ደብዝዘው የነበሩ ባህሎችና እሴቶች

====የጉራጌ ክትᎈ በኣለም የትምርት የሳይንስም የባሕል ተቋም /UNESCO ይትምዘገቤ የቁአነሺዮ ሜና አተፑአም ይቾቺቴ – ረዳት ፕ/ር ኣበባው ኣያሌው ጥርር 30/2018 ዘበር (አገና) የጉራጌ ክትᎈ ባሕልም ሓለት በዩኒስኮ የሰብ ትከ ወካይ ቤትጠበጦ ቁንጨ ያትምዘግውዬ በሸኩአቺ ጥናት በጉራጌ ዞን ወርቕጤ ከተማ አትቧጀፑአም። ጉራጌ በገነንዳ ብዘ ባሕላዊ፣ ማህበራዊም የትሐለቆ ዱንያ ያነን ንቅ ሐልቅ

====የኢፌድሪ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ስለ ጉራጌና ክትፎ እንዲህ ብለዋል፦ ቅርስ የአንድ ህዝብ ማንነት፣የባህልና የሀገር እድገት መገለጫ መሆኑን በዋናነት ይጠቀሳል። ጉራጌ በኢትዮጵያ እምቅ ባህላዊ ፣ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ተፈጥሮአዊ እሴቶች ባለቤት አንዱ ነው። የጉራጌ ህዝብ ስራ የህልውና ብቻ ሳይሆን የክብር መገለጫም ጭምር ነው። ስራን በንግግር ብቻ

የጉራጌ ክትፎ ባህልና እውቀትን በዩኔስኮ የሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ በተካሄደው ጥናት ዙሪያ የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ጥር 30/2018 ዓ.ም(አገና) የጉራጌ ማህበረሰብ ከጥንት ጀምሮ በሀገሪቷና በአለም አቀፍ ደረጃ ስሙን ከሚተኩትና መጠሪያው ከሆኑት ምግቦች ውስጥ ክትፎ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። የጉራጌ ክትፎ አሰራር ልዩ እውቀትና ጥበብ የሚጠይቅ ሲሆን ከዝግጅቱ እስከ

====በቀሪ ወራት የታቀዱ ተግባራትን በመፈፀም የተቋም አቅምን ማጎልበት እንደሚገባ ተጠቆመ ሆሳዕና፡ ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም የሀዲያ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወር ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ አካሄዷል። በግምገማ መድረኩ የመምሪያው የ6 ወር እቅድ አፈፃፀም ቀርቦ ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጓል። የሀዲያ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊ ወ/ሪት

በጉራጌ ዞን በ2018 በጀት ዓመት በ6 ወሩ የተሰሩ የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በወልቂጤ ከተማ መካሄድ ጀመረ። ጥር 28/2018(ወልቂጤ) በጉራጌ ዞን በፓርቲና በመንግስት የሚወርዱ ኢኒሼቲቮች ተቀብሎ ወደ ተግባር በመቀየር እረገድም በሁሉም ዘርፎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተመላክቷል። በዞኑ በ6 ወሩ በመንግስትና በፓርቲ በተሰሩ ስራዎች ተጨባጭ ለውጥ የታየባቸው ሲሆን ሌሎች






©2023. የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ከአገና ኮንስትራክሽን እና ኢደስትሪያል ኮሌጅ ጋር በመተባበር. All Rights Reserved.