የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
የጉራጌ ዞን እግር ኳስ ቡድን

ዛሬ በተጀመረው ክልላዊ እስፖርታዊ ውድድሮች አስተናጋጁ የጉራጌ ዞን በእግር ኳስና በአትሌቲክስ ጫወታዎች ድል ቀንቶታል!! የጉራጌ ዞን እግር ኳስ ቡድን የም ዞን 3 ለ0 በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። 3ኛው የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ልዩ ልዩ ሻምፒዮና፣ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል መጀመሩ ይታወቃል። በመሆኑም የጉራጌ ዞን የእግር ኳስ ቡድን ከየም ዞን አቻው ጋር

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የነፃ ህክምና ማስታወቂያ

የነፃ ህክምና ማስታወቂያ ሰንራይዝ ዴቨሎፕመንት በተሰኘ ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት አማካኝነት የተለያዩ ስፔሻሊስት ሀኪሞች ቡድን የነፃ ህክምና ለመስጠት ከየካቲት 12-15/ 2018 ዓ.ም አገና ጤና ጣቢያ ስለሚመጡ ከአንገት በላይ ( የጆሮ፣ የአይን እና የጥርስ) ህመም፣ የማህፀንና ተያያዥ ህመም፣ እና ሌሎችም የህፃናት እና የአዋቂዎች ህክምና ስለሚሰጥ ከላይ የተዘረዘሩትን እና ተያያዥ የጤና ችግር

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የአገና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ቦርድ አመራር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ስራ አፈፃፀም ገምግሟል።

በሆስፒታሉ የእየተከናወኑ የሚገኙ ጠንካራ ስራዎችን በማስቀጠልና የአገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል ማህበረሰቡ ይበልጥ ተጠቃሚ እንዲሆን በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። የካቲት 9/2018 ዓም የአገና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ቦርድ አመራር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ስራ አፈፃፀም ገምግሟል። የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ ሀላፊና የአገና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ሮ አመተረኡፍ ሁሴን እንዳሉት

Read More »
News
Fetiya Muzemil

ከትዳር በፊት የቅድመ ጋብቻ ስልጠናን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ‎ጋብቻ ተቻችሎና ተከባብሮ አብሮ መኖርን የሚጠይቅ ረጅም የህይወት ጉዞ ነው። ትዳር ቤተሠብ የሚመሰረትበት፣ ትውልድ የሚገነባበት የህብረተሰብ መሰረትና ትልቅ ማህበራዊ ተቋም እንደሆነ ይታመናል። ስለሆነም ጋብቻ ለጠንካራ ቤተሰብ ምስረታና ለሀገር ግንባታ መሠረት እንዲሆን ተደርጎ መፈፀም ይኖርበታል። ‎ሆኖም ስለትዳርም ሆነ ስለቤተሰብ ምስረታ ባለው ዝቅተኛ ግንዛቤና

Read More »
News
Fetiya Muzemil
እየተከናወኑ የሚገኙ አበረታች ተግባራቶችን በማስቀጠልን ጉድለቶችን በማረም ማህበረሰቡ ይበልጥ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

=====እየተከናወኑ የሚገኙ አበረታች ተግባራቶችን በማስቀጠልን ጉድለቶችን በማረም ማህበረሰቡ ይበልጥ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። የካቲት 6/2018 ዓም በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 49ኛ መደበኛ ጉባኤ አካሂዷል ። የእዣ ወረዳ ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ሙከረም በደዊ ሃገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በርካታ ሰው ተኮር ስራዎችን

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን የአገና ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ለ10ኛ ዙር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸው 1መቶ 86 ሰልጣኞች በአገና ከተማ እያስመረቀ ይገኛል።

በጉራጌ ዞን የአገና ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ለ10ኛ ዙር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸው 1መቶ 86 ሰልጣኞች በአገና ከተማ እያስመረቀ ይገኛል። የካቲት 1/2018 ዓ.ም(አገና) ኮሌጁ በ4 የትምህርት ዘርፍ በደረጃ 2እና 4 የሚያስመርቅ ሲሆን በደረጃ 5 ለመጀመሪያ ጊዜ በማስመረቅ ላይ ይገኛል። በዚህም የምረቃ ፕሮግራም ወንድ 68 ሴት 118 በድምሩ 1መቶ 86 ያሰለጠናቸው ሰልጣኞች እየተመረቁ

Read More »