የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሰጠ ማሳሰቢያ!

ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሰጠ ማሳሰቢያ! እሁድ የካቲት 29/2018 ዓ•ም በወልቂጤ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ ጥገና ይደረጋል!! በመሆኑም በእለቱ ከጠዋቱ 1 ሰዓት እስከ ቀኑ 8 ሰዓት በጉንችሬ ፣በእምድብር፣፣በወልቂጤ፣በአገና ፣በዋዩ ጦላይ ዳርጌ፣ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ፣በኢንዱስትሪና አካባቢው ኤሌክትሪክ ተቋርጦ የሚቆይ ስለሆነ ደንበኞች አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅትና ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ተቋሙ ለመስሪያ ቤታችን በፃፈው ደብዳቤ አሳስቧል!!

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ ያነሷቸው አንኳር ሀሳቦች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ ያነሷቸው አንኳር ሀሳቦች… የትግራይ ሕዝብ ከጦርነት ይልቅ ሰላምና ልማት ይገባዋል ወጣቶች በአሮጌ አስተሳሰብ ለጦርነት ከሚገፋፏቸው አካላት ራሳቸውን ሊጠብቁ ይገባል መንግሥት በትግራይ ክልል ሰላም እንዲሰፍንና ዳግም ጦርነት እንዳይከሰት ጽኑ ፍላጎት አለው ሕወሓት ከ50 ዓመት በፊት በነበረ ኋላቀር አስተሳሰብ የታሰረና ለውጥን ለመቀበል

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ብልፅግና የጠንካራ ፓርቲ እና መንግስት ተምሳሌት በመሆኑ ምርጫው በፓርቲው አሸናፊነት በማጠናቀቅ ኢትዮጵያ በከፍታ ማማ ላይ እንድትሆን አባላቱ የድርሻው መወጣት እንዳለበት ተገለፀ።

ብልፅግና የጠንካራ ፓርቲ እና መንግስት ተምሳሌት በመሆኑ ምርጫው በፓርቲው አሸናፊነት በማጠናቀቅ ኢትዮጵያ በከፍታ ማማ ላይ እንድትሆን አባላቱ የድርሻው መወጣት እንዳለበት ተገለፀ። የካቲት 24/2018 ዓ.ም (አገና) የእዣ ወረዳ እና የአገና ከተማ አስተዳደር በጋራ “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የእዣ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የስነ ምግባር ኮሚሽን ፅ/ቤት

====የእዣ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የስነ ምግባር ኮሚሽን ፅ/ቤት በተሻሻለው የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብና በኮሚሽንኑ የአደረጃጀት መመሪያ እና በሌሎችም የአሰራር ስርዓቶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል ። የካቲት 18/2018 ዓም በመድረኩም የወረዳና ቀበሌ የብልፅግና የኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር አመራርና ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል። ዝርዝሩ እናደርሳለን!!

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ለተጎጆዎች ትልቅ እፎይታ

====መንግስትና ማህበረሰቡ በመቀናጀት በተለያዩ ጊዜዎች ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ወገኖች እየተደረገላቸው ያለው ድጋፍ ለተጎጆዎች ትልቅ እፎይታን እየሰጠ እንደሚገኝ ተገለፀ። ቀን 17/06/2018 ማህበረሰቡና የእዣ ወረዳ መንግስት የሚደግፈውን ድጋፍ በጋራ በማድረግ ለ7 አርሶአደሮች የ400 ቆርቆሮና 21 ፓኬጅ ሚስማር በአጠቃላይ 424,350 ወጪ በማድረግ ለተጎጂ ወገኖች ድጋፍ አደረገ። የእዣ ወረዳ ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ተሾመ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በተናጥል ከመስራት ይልቅ በልማት ህብረት በመስራታቸው ይበልጥ ውጤታማ እንዳደረጋቸው በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ሞዴል ልማት ህብረት አባላት ተናገሩ።

በተናጥል ከመስራት ይልቅ በልማት ህብረት በመስራታቸው ይበልጥ ውጤታማ እንዳደረጋቸው በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ሞዴል ልማት ህብረት አባላት ተናገሩ። የካቲት 17/2018 ዓም BBBC እዣ የተቀናጀ የልማት ፕሮጀክት በወረዳው ያሱሁራና ዋርቢያ ቀበሌ የዋርቢያ ሴቶች ልማት ህብረት እና በመንጠር ቀበሌ ይሰፋጣጥ የሞዴል የልማት ህብብረት የስራ እንቅስቃሴ ላይ ትኩረት ያደረገ የልምድ ልውጥ አካሂዷል ።

Read More »