የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

Heritage
Fetiya Muzemil
ተፈጥሮአዊ የሆኑ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች ለጎብኚዎች መቹ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ።

ተፈጥሮአዊ የሆኑ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች ለጎብኚዎች መቹ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ። መጋቢት 7/2018 ዓ.ም ( አገና ) የእዣ ወረዳ ባህል-ቱሪዝም ጽ/ቤት እና የሶርገረፋ የሀገርህን እውቅ ክብብ ተማሪዎች የፎቅራ ፏፏቴ ጎበኙ። የእዣ ወረዳ ባህል-ቱሪዝም ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ በለጠ ሳህሌ እዣ ወረዳ የበርካታ ታሪካዊና ተፈጥሮአዊ የሆኑ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች ባለቤት መሆኗን ገልፀው እንደ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ከፊታችን ያሉት መጪዎቹን በዓላቶች ስናከብር የተቸገሩ ወገኖቻችንንና አቅመ ደካሞች በመርዳት መሆን እንዳለበት ተገለጸ።

ከፊታችን ያሉት መጪዎቹን በዓላቶች ስናከብር የተቸገሩ ወገኖቻችንንና አቅመ ደካሞች በመርዳት መሆን እንዳለበት ተገለጸ። መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አገና) በእዣ ወረዳ መንግስት ተቋማት በሚሰበሰበው የ1% ገንዘብ በማቀናጀት የእዣ ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉጉዳዮች ጽ/ቤት ለአቅመ ደካሞች የምግብ ድጋፍ አደረገ። የእዣ ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ትግስት መንግስቴ እንዳሉት መረዳዳት ፈጣሪ የሚወደው

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በ2017/18 ዓም በክረምት እና በበጋ ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 58 አዳዲስ ቤቶች

በ2017/18 ዓም በክረምት እና በበጋ ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 58 አዳዲስ ቤቶች ግንባታና 54 ቤት የመጠገን ስራዎች መሰራታቸውን በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት አስታወቀ ። መጋቢት 5/2018 በዚህ በጎ ፈቃድ አገልግሎት እንደ ወረዳው በአጠቃላይ በ17 የስራ መስኮች 59.5 ሚሊየን ብር ሀብት አስተዋፅኦ መደረጉንም ተጠቁሟል። የእዣ ወረዳ የመንግስት ዋና

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እስካሁን ከ9 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል

ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እስካሁን ከ9 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እስካሁን ከ9 ሚሊዮን 36 ሺህ በላይ መራጮች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ በ2018 ዓ.ም ለሚያከናውነው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም መጀመሩ ይታወሳል። መራጮች በምርጫ ጣቢያዎች በአካል በመቅረብ እንዲሁም “ምርጫዬ” በተሰኘው ዘመናዊ መተግበሪያ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በከተሞች የተከናወኑ ስራዎችን ይበልጥ በጥራት እና በመጠን በማስፋት የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

በከተሞች የተከናወኑ ስራዎችን ይበልጥ በጥራት እና በመጠን በማስፋት የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። መጋቢት 3/2018 ዓም የእዣ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስራክሽን ፅ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት 8ወር እቅድ አፈፃፀም ከባለድርሻ አካላት ገምግሟል። በእለቱም የእዣ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ጌታቸው አየለ እንዳሉት ከተሞች ውብ ፡ ምቹና ለነዋሪዎች

Read More »
News
Fetiya Muzemil
እዣ ወረዳ የምግብና ስርዓተ ምግብ ምክር ቤት በሰቆጣ ዲክላሬሽን ዙሪያ ከክልሉ ፕሬዝዳንት ፅ/ቤት ከመጡ ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ።

እዣ ወረዳ የምግብና ስርዓተ ምግብ ምክር ቤት በሰቆጣ ዲክላሬሽን ዙሪያ ከክልሉ ፕሬዝዳንት ፅ/ቤት ከመጡ ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ። ​መጋቢት 2/2018 ዓ.ም (አገና) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የምግብና ሥርዓተ ምግብ ምክር ቤት፣ ከክልሉ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ከመጡ አካላት ጋር በሰቆጣ ዲክላሬሽን ዕቅድ ዝግጅትና በሴክተር መሥሪያ ቤቶች ሚና ላይ

Read More »