የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
OK በረኪና የተሰኜዉ ምርት

OK በረኪና የተሰኜዉ ምርት አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈርትን የማያሟላና የጥራት ችግር ያለበት መሆኑ ስለተረጋገጠ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ መጋቢት 14/2018 ዓ.ም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር OK በረኪና ላይ በተደረገው የእይታ ፍትሻ መሰረት በምርቱ ላይ የአምራች ስም፣አድራሻና ብሄራዊ የደረጃ ምልክት የሌለው መሆኑንና በተደረገው የላቦራቶሪ የጥራት ፍተሸ ውጤት መሰረት

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ለአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ

በፍራፍሬ እና በደን ዛፎች የተከበበው የ ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ጉብኝት። ለአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ ያለው ቅርበ የጎብኝዎችን ምቾት ከመጨመሩም በላይ ለአካባቢው ማህበረሰብ ሰፊ የስራ ዕድልን የፈጠረ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር)

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች ምዝገባ በከፍተኛ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች ምዝገባ በከፍተኛ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው መጋቢት 12/2018 ዓ.ም በወረዳው በሁሉም ቀበሌዎች በሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች ምዝገባ በከፍተኛ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው። ማህበረሰቡ “ድምፄን በካርዴ እመርጣለሁ፤ ተወካዮቼን በምርጫዬ” በሚል መርሀ ግብር የዴሞክራሲ መብቱን ለመጠቀም በንቃት እየተመዘገበ ይገኛል። በየቀበሌው የተዘጋጁ የመራጮች ምዝገባ ጣቢያዎች ላይ ወጣቶችና

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ውስጥ የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል።

የወረዳው ነዋሪዎች ዲሞክራሲያዊ መብታቸውን ለመጠቀም ወደ መራጮች መመዝገቢያ ጣቢያ በመሄድ የመራጮች ካርድ እየወሰዱ ነው። በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች፣7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል። የወረዳው ነዋሪዎች ዲሞክራሲያዊ መብታቸውን ለመጠቀም ወደ መራጮች መመዝገቢያ ጣቢያ በመሄድ የመራጮች ካርድ እየወሰዱ ነው።

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በእዣ ወረዳ አገና ከተማ የ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል የኢድ ሶላት ሥነ-ሥርዓት በሰላም ተጠናቀቀ።

በእዣ ወረዳ አገና ከተማ የ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል የኢድ ሶላት ሥነ-ሥርዓት በሰላም ተጠናቀቀ። ​መጋቢት 11/2018 ዓ.ም ​የእዣ ወረዳ የእስልምና እምነት ተከታዮች ለአንድ ወር ያህል ሲፆሙት የቆዩትን የረመዳን ወር በማጠናቀቅ፣ 1447ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓል በአገና ከተማ በታላቅ ድምቀት ተከብሯል። የእዣ ወረዳ መጅሊስ ሰብሳቢ ሼህ ሀሰን ሸሪፍ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት መገለጫ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ሞዴል የሴቶች ልማት ሕብረት

በህብረት መሥራት በመቻላቸው ለኢኮኖሚና ማህበራዊ ህይወታቸው ስኬት ቁልፍ ሚና እየተተጫወት እንደሚገኝ በእዣ ወረዳ መንጠር ቀበሌ በቃጫ ስራ ተሰማርተው የሚገኙ የቶትም ብራ ማህበር አባላት ገለፁ። መጋቢት 5/2018 (ወልቂጤ) ሞዴል የሴቶች ልማት ሕብረት እንዲበራከቱ በመደረጉ በወረዳው ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚነታቸው እያደገ ስለመምጣቱ የእዣ ወረዳ ሴቶችና ሕፃናት ፅ/ት ቤት አስታውቋል። በወረዳው መንጠር ቀበሌ

Read More »