
በጤናማ ፉክክርና በትብብር ላይ የተመሰረተ፣ ነፃ፣ ሰላማዊና ፍትሐዊ
በጉራጌ ዞን የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች መጪው ምርጫ በጤናማ ፉክክርና በትብብር ላይ የተመሰረተ፣ ነፃ፣ ሰላማዊና ፍትሐዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በጋራ ለመስራት ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ። ሚያዝያ 07/2018 (አገና) የዞኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የምርጫ ሂደቱን ሰላማዊነት ለማረጋገጥ በሚያስችል የጋራ ሥርዓት ላይ በሰፊው ተወያይተዋል። የውይይት መድረኩን የመሩት የጉራጌ ዞን








