የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዜጎች ባሉበት ሆነው አገልግሎት ማግኘት የሚያስችላቸውን ዲጂታል ሥርዓት ሥራ አስጀመረ

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዜጎች ባሉበት ሆነው አገልግሎት ማግኘት የሚያስችላቸውን ዲጂታል ሥርዓት ሥራ አስጀመረ ******************** የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ፣ ነዋሪዎች የሕዝብ አገልግሎቶችን ባሉበት ቦታ ሆነው ማግኘት የሚያስችላቸውን አዲስ የበይነ መረብ (ኦንላይን) አገልግሎት ሥርዓት በይፋ ሥራ አስጀምሯል። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና

Read More »
News
Fetiya Muzemil
“ሳይንስ ይመራናል ቴክኖሎጂ ያስቀድመናል”

በጉራጌ ዞን ለ5ኛ ጊዜ በተካሄደው የሳይስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም የፈጠራ ስራ ውድድር ላይ የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ መዋቅሮችና ተወዳዳሪዎች እውቅናና ሽልማት ተሰጠ!! ሰኔ 02/2018 ዓ.ም(ወልቂጤ) “ሳይንስ ይመራናል ቴክኖሎጂ ያስቀድመናል” በሚል መሪ ቃል የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ከዞኑ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያና ከሌሎች ባለድርሻ አካካት ጋር በቅንጅት የተዘጋጀው የዞኑ 5ተኛው ዙር የሳይንስና ቴክኖጂ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የስነ-ምግባር ችግር ምክንያት በሚፈጠሩ አለመግባባቶች ከአገልግሎት አሰጣጥ ችግር አልፎ ለአደጋ መንስኤ መሆን እንደሌለባቸው ተገለፀ ።

የስነ-ምግባር ችግር ምክንያት በሚፈጠሩ አለመግባባቶች ከአገልግሎት አሰጣጥ ችግር አልፎ ለአደጋ መንስኤ መሆን እንደሌለባቸው ተገለፀ ። ሰኔ 23/2018 ዓ.ም (አገና) በእዣ ወረዳ እና አገና ከተማ መስተዳድር ለሚገኙ ባለ ሁለት ባለ ሶስት እና ባለ አራት እግር አሽከርካሪዎች የሙያ ብቃት እና የስነ ባህሪ ተሃድሶ ስልጠና ተሰጥቷል። መድረኩ የመሩት የጉራጌ ዞን ትራንስፖርት እና መንገድ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ዳርቻና ዝግባቦቶ ከተማ መዘጋጃ ቤት በገጠር ኮሪደር ልማት ሞዴል የአርሶ አደሮች መንደር ግንባታ ቦታ ርክብክብ ተካሄደ ።

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ዳርቻና ዝግባቦቶ ከተማ መዘጋጃ ቤት በገጠር ኮሪደር ልማት ሞዴል የአርሶ አደሮች መንደር ግንባታ ቦታ ርክብክብ ተካሄደ ። ሰኔ 14/2018 ዓም የእዣ ወረዳ ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ ኢብራሂም አወል በርክብክብ ስነስርዓቱ ወቅት እንዳሉት ሞዴል የአርሶ አደሮች የመኖሪያ መንደር ግንባታ ቦታ ርክብክብ በተካሄደበት ወቅት እንዳሉት መንግስት ከመቼውም ጊዜ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ከቴክኖሎጂና ከፈጠራ ውጪ ብልፅግናን እውን ማድረግ አይቻልም

ከቴክኖሎጂና ከፈጠራ ውጪ ብልፅግናን እውን ማድረግ አይቻልም፦ክቡር አቶ ላጫ ጋሩማ ሰኔ 2/2018 ዓ.ም (ወልቂጤ)፦የጉራጌ ዞን የ5ኛው ዙር የሳይንስ ቴክኖሎጂና የፈጠራ ስራ ዉድድር አውደ-ርዕይ እና የፓናል ውይይት በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። “ሳይንስ ይመራናል ቴክኖሎጂ ያስቀድመናል” በሚል መሪ ቃል በጉራጌ ዞን የተካሄደው የ5ኛው ዙር የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር በርካታ የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ የተለያዩ የቴክኖሎጂ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በፈጠራና በፍጥነት ታግዛ ወደ ማንሰራራት ከፍታ ስትጓዝ የመጣችበት ነው

ባለፉት ስምንት የለውጥ አመታት ኢትዮጵያ በአዳዲስ ሀሳቦችና ምናቦች በፈጠራና በፍጥነት ታግዛ ወደ ማንሰራራት ከፍታ ስትጓዝ የመጣችበት ነው:- ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰው (ዶ/ር) ሚያዝያ 13/2018ዓ.ም(ወልቂጤ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በወልቂጤ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሒዷል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

Read More »