
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!!
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!! የእዣ ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ፅ/ቤት በጉራጌ ዞን ካሉ ወረዳዎች በ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም 3ኛ ደረጃ በመሆን የዋንጫና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል:: የትጋትና የስራ ውጤት በመሆኑ!! እንኳን ደስ አለን/አላችሁ!

በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!! የእዣ ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ፅ/ቤት በጉራጌ ዞን ካሉ ወረዳዎች በ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም 3ኛ ደረጃ በመሆን የዋንጫና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል:: የትጋትና የስራ ውጤት በመሆኑ!! እንኳን ደስ አለን/አላችሁ!

የኦሞ ባንክ አገና ቅርንጫፍ መጪው የሚከበረው የመስቀል በዓል ምክንያት በማድረግ ለደንበኞቹ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። መስከረም 11/2019 ዓም ተቋሙ የቁጠባ ባህልን በማሳደግ ፡ የደንበኞችን ቁጥር በመጨመር እና ጥራት ያለው የቁጠባና ብድር አገልግሎት ተደራሽ በማድረግ ረገድ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ተጠቁሟል። የኦሞ ባንክ አገና ቅርንጫፍ ስራስኪያጅ አቶ አሰፋ በረዳ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የሚገኘው የቆጠር ገድራ የማህበረሰብ የተፈጥሮ ደን ዘለቄታዊ የደን አያያዝ እቅድ ሰነድ ማጽደቂያ መድረክ ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት ወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል። ============================================================================== መስከረም 11/2019 ዓ.ም (አገና) የቆጠር ገድራን የተፈጥሮ ደን ከጥፋት ከመታደግ ባለፈ የማህበረሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት በሳይንሳዊ መንገድ ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ። የጉራጌ

መስከረም /2019 ዓ.ም (አገና) በእዣ ወረዳ በሁሉም አካባቢዎች መጪው የመስቀል በዓል በሰላም እንዲከበር የወረዳው ፀጥታ ተቋማት ዉይይት በማድረግ በድጋሚ ኦረንቴሽን ተሰጥቷል። የእዣ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ከበደ እንደገለፁት መስቀል የጉራጌ ማህበረሰብ በተለየ ድምቀት ከሚያከብራቸው በዓላት አንዱና ዋነኛው ሲሆን እንደወረዳችንም በዓሉን ለማክበር የአካባቢው ተወላጆችና የተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ህዝቦች

መስከረም 10/2019 ዓም ቦዠባር ገበያ በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ቦዠባር ከተማ ላይ የምትገኝ አንጋፋና ግዙፍ ገበያ ናት ። የቦዠባር ከተማ ስራስኪያጅ አቶ ሲሳይ ሽምሳ ስለ ቦዠባር ከተማና በውስጧ የምትገኘው ስመጥር የቦዠባር ገበያ ጥቂት እንዲሉን ጠይቀናቸው ነበር ። ከተማው ከእዣ ወረዳ ዋና ከተማ አገና ከተማ በ 27 ኪሜ ርቀት እንደምትገኝና የተለያዩ






©2023. የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ከአገና ኮንስትራክሽን እና ኢደስትሪያል ኮሌጅ ጋር በመተባበር. All Rights Reserved.