
አዲሱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ደምስ ገብሬ የሥራ ርክክብ አደረጉ
=======አዲሱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ደምስ ገብሬ የሥራ ርክክብ አደረጉ ወራቤ ፣መስከረም 26/2019 ፣ስልጤ ዞን ኮሙኒኬሽን የክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ ሆነው አዲስ የተሾሙት አቶ ደምስ ገብሬ ከቀድሞ የቢሮው ኃላፊ ከነበሩት ከአቶ ሰላሙ አማዶ ጋር የሥራ ርክክብ አድርገዋል። እስካሁን በዘርፉ የተመዘገቡ ስኬቶችና በቀጣይ የለውጥ ዓመታት የሚተገበሩ









