
በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የህዝብ ክንፍ የውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡
የልማትና የመልካም አስተዳር ችግሮችን በመቅረፍ የማህበረሰቡ ተጠቃሚነት መረጋገጥ እንዲችል የባለድርሻ አካላት ሚና የጎላ ስለመሆኑ ተገለፀ ጥቅምት 24/2019 ዓም በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የህዝብ ክንፍ የውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩም የተገኙት የእዣ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ








