የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
የጉራጊኛ ቋንቋ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘመን — አዲስ የምስራች

ወሄም ሳረናሁም፣ሳረንደም የጉራጊኛ ቋንቋ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘመን — አዲስ የምስራች! **^^ Ministry of Innovation and Technology በ STRIDE Ethiopia 2 Summit 2026 ላይ አዘጋጅቶ ይፋ ባደረገው አዲስ Digital Literacy Content Platform ላይ የዲጂታል እውቀት ማበልጸጊያ ይዘቶቹ (Contents) ከተዘጋጁባቸው 10 ቋንቋዎች ጉራጊኛ አንዱ ሆኗል! ይህ ስኬት ጉራጊኛን የትምህርት፣ የሥራ እና የቴክኖሎጂ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ወልደማሪያ ከዞኑ አስተባባሪ አካላት ጋር በቀጣይ በሚሰሩ ተግባራት ዙሪያ ውይይት አካሄዱ።

======የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ወልደማሪያ ከዞኑ አስተባባሪ አካላት ጋር በቀጣይ በሚሰሩ ተግባራት ዙሪያ ውይይት አካሄዱ። ጥቅምት 01/2019(ወልቂጤ) የጉራጌ ዞን አስተባባሪ አባላት በቀጣይ በዞኑ በሚፈፀሙ የፖለቲካ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል ። በዞኑ ሰላምን የማፅናትና የህዝቡን የልማት ተጠቃሚነት የማረጋገጥ ጉዳይ ልዩ ትኩረት እንደሚሰጠው ተመላክቷል። ባለፉት አመታት የተጀመሩ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ምክር ቤቱ አቶ ክብሩ ፈቀደ የዞኑ ዋና የመንግስት ተጠሪ አድርጎ ሰየመ።

=====ምክር ቤቱ አቶ ክብሩ ፈቀደ የዞኑ ዋና የመንግስት ተጠሪ አድርጎ ሰየመ። ጥቅም 1/2019 (ወልቂጤ) የጉራጌ ዞን ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ተኛ ዙር 14ተኛ ዓመት 12ተኛ አስቸኳይ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባኤው አቶ ክብሩ ፈቀደ የጉራጌ ዞን ዋና የመንግስት ተጠሪ ሆነው እንዲያገለግሉ ሰይሟል። See less

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ምክር ቤቱ አቶ መብራቴ ወልደማሪያም ብዛ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ ሰየመ።

=====ምክር ቤቱ አቶ መብራቴ ወልደማሪያም ብዛ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ ሰየመ። ጥቅም 1/2019 (ወልቂጤ) የጉራጌ ዞን ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ተኛ ዙር 14ተኛ ዓመት 12ተኛ አስቸኳይ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባኤው አቶ መብራቴ ወልደማሪያም ብዛ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው እንዲያገለግሉ ሰይሟል። See less

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 1ኛ መደበኛ ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡ የካቢኔ አባላትን ተቀብሎ አጸደቀ

======የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 1ኛ መደበኛ ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡ የካቢኔ አባላትን ተቀብሎ አጸደቀ መስከረም 28/2019 ዓ.ም (ወልቂጤ) 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡ የካቢኔ አባላትን በሙሉ ድምጽ አፅድቋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- 1.

Read More »
News
Fetiya Muzemil
“ጤና ለሰው ልጅ መሠረታዊ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ከምርታማነት፣ ከትምህርትና ከማህበረሰቡ አጠቃላይ ዕድገት ጋር የተቆራኘ ነው” አቶ ዘውዱ ዱላ የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ!!

“ጤና ለሰው ልጅ መሠረታዊ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ከምርታማነት፣ ከትምህርትና ከማህበረሰቡ አጠቃላይ ዕድገት ጋር የተቆራኘ ነው” አቶ ዘውዱ ዱላ የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ!! መስከረም 26/2019 ዓም የእዣ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የጤና ጉባኤ አካሂዷል። “ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ለማህበረሰብ ተጠቃሚነት” በሚል መሪ ቃል የ2018 በጀት ዓመት የእዣ ወረዳ

Read More »